ሀንተነህ (@AntVerse_) header
ሀንተነህ (@AntVerse_) profile picture

ሀ || 🎤🎶 | #LFC 🔴#YNWA ሳንጂቲ| Aspiring Artist||| Tweets, Retweets and Likes are my views only.

ሀዲሳባ
Joined February 2011
Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)Photo by ሀንተነህ (@AntVerse_)
ሀንተነህ retweeted
Question : when you apply for a job vacancy at ET airlines having a sibbiling but in different department is good or bad for your chance of getting hired?
2
9
9
696
1st 🥇 in our hearts and minds ☝🏽
Tigst Assefa 🇪🇹 | 4th in the Women’s 2026 Athlete of the Year rankings 👏 #AthleticsAwards
1
2
20
481
ሀንተነህ retweeted
ከዘፈን በላይ ከመዝሙር በታች ካለ ይሄ Music ነው።
2
3
2
28
1,376
ሀንተነህ retweeted
ግለታሪኮች | Memoirs ~ Inbox @Zerafb To Order. Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇩🇪🇷🇺🇫🇷🇬🇧🇰🇷🇮🇹~🌎 & Delivering Locally.
4
11
360
ሀንተነህ retweeted
Ethiopia dominated the athletics competition at the Dakar 2026 Youth Olympic Games, topping the medal table with an impressive eight medals: five gold and three silver. The East African nation confirmed its strength in middle- and long-distance running, delivering outstanding performances throughout the competition. It was a remarkable achievement for Team Ethiopia on Africa's first Youth Olympic Games stage
2
42
8
183
3,914
ሀንተነህ retweeted
#Ethiopia 🇪🇹 at the top! #Dakar Youth Olympics!
2
7
273
ሀንተነህ retweeted
A 🔝 performance from AB1 🇧🇷 Our @carlsberg Player of the Match 🏆
101
1,273
104
18,518
224,898
ሀንተነህ retweeted
Trey Nyoni by the way. Finds a Liverpool player every single time. I can’t get over it. It’s such a simple thing to do but not many seem to do it.
22
245
5
5,102
47,488
ሀንተነህ retweeted
Araujo and Mac Allister have that dog mentality we need more of in this team. It’s no coincidence they’ve been our two best players this season.
40
328
12
5,709
61,912
ሀንተነህ retweeted
👏 Alisson appreciation post, some very important saves as #LFC continue to give up chances
16
97
8
2,192
23,465
ሀንተነህ retweeted
Three goals and three points ✊ #CRYLIV
447
4,627
787
28,951
487,616
ሀንተነህ retweeted
Trey Nyoni, you beast!
2
2
14
850
ሀንተነህ retweeted
Just heads up!! የአርሲው ጥቃት ኦርቶዶክስን አፅድቶ የሚቆም ነው እንዴ የሚመስላችሁ? ቢሆኖችን (Scenarios) 👇🏾 👉🏿የእስልምና እምነት ተከታዮችን ያጠቃል 👉🏿የክልሉን መዋቅር ያፈርሳል:: 👉🏿 ፕሬዝዳንቱ ካልተነሳ ለህይወቱ ሳይቀር አደጋው አጠገቡ ነው 👉🏿 የአክራሪነት ባህሪው በመንግስት መዋቅር ስለጠበደለ የፌደራሉን ስልጣን ለመንጠቅ ይሞክራል :: እነዚህ ሂደቶች እንደጉዳዩ አካሄድ እና ፍጥነት ጊዜው ሊያጥርም ሊረዝምም ይችላል:: መንግስት ለጊዜው የማይመቸው ኃይማኖት የተጠቃ ስለመሰለው ደስታውን ለጥቃቱ ሽፋን በመስጠት እና በመምራት ጭምር እያጎለበተው ነው:: Ignorance is costly
3
13
91
3,679
ሀንተነህ retweeted
📌 At least 34 Ethiopian Orthodox Christians are killed in attack by gunmen in Endato village in Ethiopia’s Oromia region ⚠️ Latest attack brings reported death toll from attacks on Orthodox worshippers to at least 94 in less than three weeks v.aa.com.tr/4113812
8
80
4
103
3,064
ሀንተነህ retweeted
Islamic State-linked militants raided a village in eastern Democratic Republic of Congo, killing at least 33 civilians and forcing patients with confirmed and suspected Ebola infections to flee, authorities said on Friday. reuters.com/world/africa/isl…
7
50
10
92
19,169
ሀንተነህ retweeted
የአማራና ኦርቶዶክሳዊያን ሞት የሚገደው አለ ብዬ ሳይሆን አንድ ቀን ፍትህ የሚሰፍንበት ቀን የመጣ ዕለት ይህ እንደ ማስረጃና ታሪክ ይቀመጥ ዘንድ እንጂ የሚሞቱትን ወገኖቼን ይረዳቸዋል በሚል አይደለም💔 #OrthodoxGenocide #AmharaGenocide
8
38
3
173
3,689
ሀንተነህ retweeted
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የበለጠ ለጥቃት ተጋላጭ በምትሆንባቸው እንደ አርሲ ባሉ የሽብርተኞች እና አክራሪዎች መፈልፈያ አካባቢዎች የሚፈፀሙ ጥቃቶች እንዲሁ በቀላሉ ሊቆሙ የሚችሉ አይደሉም። መንግሥት ራሱ ባመነው እንደዚሁም እንደ አሜሪካ ያሉ መንግሥታት በተጨባጭ የሚያውቁት በአርሲ እና በባሌ ከኢትዮጵያ አልፎ እስከ ሶማሊያ እና የመን የተዘረጋ የሽብር ኔትዎርክ አለ። የአልሸባብ እና አይኤስ አይኤስ አባላት ከኢትዮጵያ ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳሻቸው ይወጣሉ፤ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያም ይገባሉ። በመንግሥት የተያዙም ያልተያዙም አሉ። ተይዘው የተለቀቁም ይኖራሉ። አርሲ ተብሎ በሚጠራው የደም መሬት ክርስቲያኖች በግፍ ይገደላሉ። አንድ ሁለት ወራት ያልፋሉ። መልሰው ይገደላሉ። ወራት ያልፋሉ። ከእንደገና ይገደላሉ። ለማናውቀው ጊዜ ያክል ይህ አዙሪት ይቀጥላል። ምክንያቱም ጭፍጨፋውን ለማስቆም ኃላፊነት የተጣለበት መንግሥት መዋቅሩን በክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ለሚያደርሱ አካላት ምቹ አድርጎታል። ራሱ መዋቅሩም ይሳተፍበታል። ለምን የሚለውን መደጋገም ስለሚሆን እንተወው። አድካሚ ነው። ዜጎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ የሚጠብቃቸው መንግሥት በሀገር ውስጥ እንደሌለ ሁሉም ያውቀዋል። በአርሲ እና መሰል ቦታዎች በክርስቲያኖች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ሊቆም የሚችለው ጉዳዩ ዓለምአቀፍ ትኩረት ሲያገኝ ነው። ልክ ለዓመታት የቀጠለው እና ኋላ አሜሪካን ጨምሮ የውጭውን ዓለም ትኩረት እንዳገኘው እንደ የናይጄሪያው "ቦርኖ" ግዛት ክርስቲያኖች ጥቃት። ለዚህ ደግሞ መልካም የሚባሉ አጋጣሚዎች አሉ። ከአፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ከአውሮፓ እስከ ሰሜን አሜሪካ ያሉ ትልልቅ የዓለም ሚዲያዎች የአርሲ ክርስቲያኖችን ግድያ ሽፋን እየሰጡት ይገኛሉ። በአርሲና አካባቢው የሚፈፀመው ጥቃት ከአንደኛው የዓለም ጫፍ እስከ ሌላኛው እየተሰማ ነው። ለዛውም ባልተለመደ ሁኔታ። ጉዳዩ ከዜና ሽፋን ባለፈ በተጨባጭ ተፅዕኖ የሚፈጥር እና ልዩ ትኩረት የሚያሻው እንዲሆን መስራት ያስፈልጋል። Globalized attention ማምጣት ያስፈልጋል። የዓለም ነባራዊ ሁኔታን ጨምሮ በርካታ አስቻይ መንገዶች አሉ። ይታሰብበት!
2
49
99
3,153
ሀንተነህ retweeted
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church believers in the Arsi Zone of the Oromia region have been under persistent attack. Christians in this area have no protection from the government, making its security apparatus complicit in ongoing religiously motivated killings. ​These recurring attacks need immediate attention from the international community, as things are getting worse day by day. Media outlets, international human rights organizations, governments, and advocates should make this horrific situation one of their top priorities!
1
56
3
75
2,123
I have studied Radicalism and Extremism in the Horn.What you see currently in Arsi and the surrounding areas of Oromia clearly has all the hallmarks of Islamic extremism linked to ISIS and some of the most extremist groups. It's high time Ethiopians realise this impending danger
1
59
7
136
4,615