
Amhara Nationalist Movement One Amhara for All Amhara; All Amhara for One Amhara! #OneAmhara #AmharaUnity ለወገኖቻችን መከራ ይበቃል እንላለን።
Oregon, USA
Joined April 2013
- Tweets178
- Following775
- Followers1.4K
- Likes272
MUCHE Y.E retweeted
Residents in Ethiopia’s Amhara region have told the BBC that intense fighting between militias and government troops has continued on Tuesday, with firing of heavy weaponry included.
bbc.in/3QxnU76
"ዝም ሲል ህዝብንፍሩ!" አጤ ምኒሊክ
..የብልጥግና የመጀመሪያ ክስረቱ ህዝብን በራሱ ልክ አውርዶ ማየቱ ነው::
#AmharaRevolution #AmharaUnderAttack
#AmharaResistance
1
49
ስቄ ስቄ እውነት መሆኑ ትዝ ሲለኝ ሆዴን የሚቆርጥ ሀዘን ይሰማኛል። አንድ ስርአት እንዴት እንደዚህ ሊደድብ ይችላል?
ምን አይነት ስብስብ ነው ሀገሪቱን እየመራ ያለው? 🤔
53
Flour made from donated wheat was being exported to Kenya and Somalia even as Ethiopians starved, the diplomat said, adding that WFP was “negligent or complicit.”
— the Post reported
#Usaidreportethiopia
51
USAID found evidence that food aid was being used to feed both the military and former rebel fighters in Tigray. More than 90 percent of Tigrayans need food aid. The interim president of Tigray, Getachew Reda, did not respond to requests for comment.
#usaid #usaidethiopia
32
MUCHE Y.E retweeted
የ ኦሮሞው አረመኔያዊ አገዛዝን ስራ ተመልከቱ👇🏿 እኚህ የእስልምና እምነት ተከታይ አባት ላይ የደረሰውን ፍፁም አሰቃቂና ልብ ሰባሪ የመረገጥ የመደፋትና በዱላ የመደብደብ ግፍ ለመቃወም የሚያስፈልገው ሰው መሆን ብቻ ነው: imagine እሳቸው የራሳችሁ አባት ወንድም አጎት: ባል ወይም የስጋ ዘመድ ቢሆኑ💔💔💔
‘ሰንደቃችን የሚውለበለበው በንፋሱ አይደለም፣ ለሰንደቁ በሞቱ ጀግኖች የመጨረሻ እስትንፋስ እንጂ’ ለሚለው መከላከያ፤ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የሀገር ሰንደቅ ዓላማ የሰራዊቱ ምልክት ነው። እነዚህ ግን፦
40
#AddisAbaba #Ethiopia #EthiopianHumanRightsCommission More than 160 people with disabilities have had their businesses demolished, their property taken away, harassment and abuse by Ethiopian gov’t security forces.
MUCHE Y.E retweeted
ሰበር ዜና‼️‼️
ዘመነ ካሴ እዲፈታ በተባበሩት መንግስታት (UNITED NATION) ስብሰባ ላይ ተጠየቀ
በ @YodithG የሚመራዉ StopAmhara genocide organizations እነዚህን ከታች የተዘረዘሩትን አንኳር ጥያቄዎች ለተከበረዉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዛሬዉ እለት አቅርቧል
1. ዘመነ ካሴ ይፈታ ተብሏል: ስንታየው ቸኮል, ታዲዎስ ታንቱ እና 12ሺ አማራ ታሳሪዎች እንግልት እየተፈፀመባቸው እደሆን
2. አዲስ አበባ ላይ 500 በላይ አማራ ቤቶች እደወደሙ እና 9 ህፃናት በጅብ እደተበሉ
3. ኦሮምያ ክልል ውስጥ አማሮች አሁንም እየተገደሉ እደሆነ
4. የአማራ ተፈናቃዮች ርሀብ ላይ እዳሉ እና አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ ለማግኘት ጠንጅሮ እንደሚሰራ ድርጅቱ አሳዉቋል።
"ጦመኛ አይባልም የኔ ቢጤ ድሀ ፥ ተከልክሎ ቢውል እህልና ውሀ" እንዲሉ በዚህ ረመዳን ከሆዳቸው ብቻ ሳይሆን በልባቸውም በሀሳባቸውም ከጦሙቱ መሀከል ያድርገን። ረመዳን ሙባረክ ወገኖቼ!!!
36
MUCHE Y.E retweeted
"Now that a possibility of religious violence is added to the list of problems that threaten the peace, the fragile state of Ethiopia is facing a major catastrophe that the international community should not take lightly."
@yohanethio
eastafricanist.com/2023/02/0…
በተረፈ ሠዊሮስ እና ዘረኛው ቡድን ራሱን ችሎ ይንከላወስ ነው ። እሱ ለኦርቶዶክስ ችግርም አይደለም ፣ ከህጓ እና ከእውቀቷ በላይም አይደለም ።
#EthiopianOrthodoxChurch
79
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥያቄ አንድ ነው ።
በአዋጅ የተሠጠኝን መብት እና ሉዓላዊነት ይከበር ። መንግሥት አቢያተ ክርስቲያናትን እየሰበረ ህጋዊ እውቅና ለሌለው ቡድን አይስጥ ፣ አይዝረፈኝ አያዘርፈኝ ነው ።
1
60
በጥንታዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ የሚደረገውን ወከባና ጭቆና የሚያስከትለው እዳ ለሁሉም ይተርፋል! ያደለው፥ ማሰቢያ ያልጎደለው፥ ማንኛውም ዜጋ በጎረቤቱ ጣራ ላይ የተለኮሰ እሳት ሲያይ “ አይመለከተኝም “ ብሎ አያልፍም::
55
“ማስገበር ሲችል፣ ማሸነፍ ሲችል፣ መተኮስ ሲችል፣ መግዛት ሲችል፣ ማጠን የሚችል መሰለው። ... ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል መፅሐፍ።”
ፓስተር ቸሬ
36
በሀገሪቱ ውስጥ በሰላም አብሮ ለመኖር ካልቻልን "የንፁሀን ሞት እንዲህ ከሚረክስ ብንፋታ ይሻላል" ቢባል እንኳን ያለ እልቂት አይሆንም። አስቡት ያለ እልቂት አብሮ መኖርም መለያየትም የማንችልበት ቅርቃር ውስጥ ነው ያለነው።
#ወለጋ
1












