Defend Ethiopia 🇪🇹 In Germany 🇩🇪 (@DefenedG) header
Defend Ethiopia 🇪🇹 In Germany 🇩🇪 (@DefenedG) profile picture

@Defend🇪🇹in EU

Joined July 2021
Defend Ethiopia 🇪🇹 In Germany 🇩🇪 retweeted
ይህ ባንዳ በጣም ተሰቃዬ
6
24
64
3,934
እጅግ የሚያሳዝንና ልብ ሰባሪ ዜና ነው። የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን ።ከድንግተኛ ሞት ይሰውረን የሚባለው ያለምክንያት አይደለም ሰው ታሞ ቤተሰቡ ወዳጅ ዘመድ ከጎን በመሆን አስታመው እግዝአብሔር ይማርህ መባባሉ ቀላል አይደለም። ነፍስ ይማር። – at Kriftel, Deutschland
2
228
teapawt.org/i/status/2023086242133… – at Kriftel, Deutschland
ታዋቂው የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር እና ኢኮኖሚስት ጄፍሪ ሳክስ፣ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከሚገኙ ፈጣን ዕድገት ካላቸው አገሮች አንዷ መሆኗን ገለፁ
128
እንኳን ለጌታችን መድኋኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በሰላም በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የገና በዓል ይሁንልን። – at Bad Soden am Taunus, Germany
42