teapawt
$
Enoch
@Enoochhe
አስቀድማችኹ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ጽድቁንም፡ፈልጉ፥ ሌላው ሁሉ፡ይጨመርላችዃል። 🙏
Ethiopian
Joined December 2017
Tweets
882
Following
1.3K
Followers
1.1K
Likes
2K
655
Media
655
Media
Tweets
All
Posts
Sort by
Most recent
Popular
Tweets & Replies
Reposts
Media
Search
Enoch
@Enoochhe
8h
" ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ወደ ዉጪ አላወጣውም " ብሏልና ወደ ነፍስህ ሰላም ወደ እርሱ ሂድ።
Translate post
4
66
557
Enoch
@Enoochhe
Nov 16
አንተ ኃያል ሰማዕት አንተ ከተጠጋኸዉ ደረቁ ይለመልማል እና በማይፈታ በጽኑ የፍቅር ሰንሰለት ከአንተ ጋር እሰረኝ።
Translate post
1
2
1
35
549
Enoch
@Enoochhe
Nov 15
ለአንድ ክርስትናን በቅርቡ ለጀመረ ሰው የምትሰጠው የመጀመሪያውና ዋናው ምክር ምንድን ነው?»
Translate post
7
27
1,231
Enoch
@Enoochhe
Nov 14
የቁስቋም እመቤት ሆይ ❤️ የባዘነውን ልቤንም ወደ ልጅሽ ቤትና ወደ አንቺ ጥላ ሥር መልሺው።
Translate post
15
141
996
Enoch
@Enoochhe
Nov 14
ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም
Translate post
7
109
866
Enoch
@Enoochhe
Nov 13
ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ ገብርከ
#ሰይፈ_ሥላሴን
💔
Translate post
ቋድር
@Hailekirkos
Nov 13
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (
@Gfasil
) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
Translate post
1
22
508
Enoch
@Enoochhe
Nov 11
በየማለዳው አዲስ እንግዳዬ ነሽ ሁሉም ቀን ያንቺ መታሰቢያ ነዉ በልጅሽ መወለድ አዲስ ቀን አድርገሽዋልና።
Translate post
2
16
125
905
Enoch
@Enoochhe
Nov 10
ግልፅ ያልሆነ ውይይት ተገቢ አይደለም!!! የሰላም ሚኒስቴር ለቅሶ ደርሰዋል :: አቶ ሙሳ አደም ዑመር ዶ/ር ኬይረዲን ተዘራ
Translate post
1
14
1,116
Enoch
@Enoochhe
Nov 9
«አትግደሉን ማለት የፖለቲካ ድምፅ ሳይሆን ፣የቆሰለ
#ሰብዓዊነት
የሕልውና ጩኸት ነው።»
Translate post
3
22
77
1,132
Enoch
@Enoochhe
Nov 7
ልቤ ሃገርሽን ገሊላን ይሁንሽ ኃጢአት ሄሮድስን ከልቤ ገድለሽ እባክሽ ነይ ተመለሽ።
Translate post
9
108
831
Enoch
@Enoochhe
Nov 6
#መጋቢሐዲስ
እሸቱ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ያስተላለፉት መልዕክት!!
Translate post
2
3
1
27
1,036
Enoch
@Enoochhe
Nov 6
ክፋት ዘውድ ሲደፋ፣ ሞት አዝመራውን ያጭዳል።
Translate post
5
1
27
804
Enoch
@Enoochhe
Nov 6
ፍቅር በዚህ ተፈጽሟል። ፍቅር ስለ ሰዉ ፍቅር በዚህ ተሰቅሏል።
Translate post
5
98
856
Enoch
@Enoochhe
Nov 5
መድኃኒት ለሆንክ ለአንተ እሰግዳለሁ ለማትታመም ለማትሞት ለታመምክ ለሞትክ ለአንተ እሰግዳለሁ። ጲላጦስ ለአስገረፈህ ለአንተ ለተሰቀልክ ለአንተ እገዛለሁ።የጠወለገች ሰዉነቴ ጌታዬ መድኃኒቴ ትልሀለች።
Translate post
1
18
1
129
1,182
Enoch
@Enoochhe
Nov 4
ሰውነታችን በትምህርተ መስቀል አምሳል ለምን እንደምናማትብ አባታችን እንደዚህ ያስተምሩናል::
Translate post
Enoch
@Enoochhe
Nov 3
የእግዚአብሔርን ስም ማራከስ ይብቃ! በቅዱስ ሥላሴ ስም መቀለድ ዘመናዊነት ሳይሆን የሰይጣን ድፍረት ነው!
Translate post
10
349
Enoch
@Enoochhe
Nov 3
የእግዚአብሔርን ስም ማራከስ ይብቃ! በቅዱስ ሥላሴ ስም መቀለድ ዘመናዊነት ሳይሆን የሰይጣን ድፍረት ነው!
Translate post
4
3
3
53
10,518
Enoch
@Enoochhe
Nov 3
የ13ቀን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ችግሩ የሚያጣራ የጥናት ኮሜቴ በመምረጥ ተጠናቆል::💔
Translate post
1
4
13
548
Enoch
@Enoochhe
Nov 3
አንቺ ሆይ የጌታን ፍቅር ለቀበርሁት ለእኔ ዉለታዉን ለረሳሁት ለእኔ ለምኝልኝ።
Translate post
13
2
144
1,577
Enoch
@Enoochhe
Nov 2
ኢየሱስ ሆይ፥ እኔ የተጠማሁ ነኝ። የዚህ ዓለም ነገር ሊያረካኝ አልቻለም። ለሳምራዊቷ ሴት እንደሰጠሃት እባክህ ለእኔም የሕይወትን ውሃ ስጠኝ። ነፍሴን አርካት፤ ጥማቴን ሁሉ በአንተ ብቻ አርካው። አሜን።"
Translate post
1
2
23
451
Enoch
@Enoochhe
Nov 2
ይህ የሕይወት ውሃ መንፈስ ቅዱስና የእግዚአብሔር ቃል ነው።
Translate post
2
52
Load more