Media Regulation, Capacity Building and Policy Making
"የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ፎረም ላይ ተገኝቼ ንግግር በማድረጌ ደስታ ተሰምቶኛል። የጉባኤው መሪ ቃል ልንዘነጋው የማይገባንን እውነታ ያሳያል፤ ከድንበራችን ባሻገር የሚወሰኑ ውሳኔዎች በዜጎቻችን፣...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተበራከተ የመጣውን የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከል የሁላችንም ሃላፊነት ነው!! የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጥላቻ ንግግርን እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 1185/2012 የማስፈፀም ሃላፊነት ያለበት...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 61 እንደሚያስረዳው የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን ግዴታዎች ማንኛውም የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ። 1, ይዘት ለማመንጨት ፣ ለማሣተም እና ለማሠራጨት የሚጠቀሙት ቋንቋ ፀያፍ፣ የብልግና፣ ፆታን ፣...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 2 እንደሚያስረዳው ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ አገልግሎትና ሠራተኞች የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማክበራቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል ። 1,የእኩልነትን ሕግ መንግሥታዊ መርህ 2,የኢትዮጵያ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ፍትሃዊ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 56 እንደሚያስረዳው የሕዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ግዴታዎች ማንኛውም የሕዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ። 1, የሀገሪቱን የቋንቋና የብሔር ፣ የባህል፣ የሃይማኖት የፆታ፣ የክልልና...
የሚዲያ ምህዳሩ ሕግን፣ ሐገራዊ እሴቶችን እና ፍላጎቶችን ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀስ ይደርጋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር ) የመደመር መንግሥት ምስረታ - 7ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ #EMA...
እውነትን እንገንባ፣ ጥላቻን እንከላከል፣ አንድነትን እናጠናክር፤ የሀገራችንን ክብርና ጥቅም እናስቀድም!! መገናኛ ብዙኃን የህዝብን አስተሳሰብ የሚቀርጹ፣ የማህበረሰብን ንቃተ ህሊና የሚያዳብሩ፣ የሀገርን ውሳኔዎች በመረጃ የሚደግፉ እና በህዝብ መካከል እምነትን የሚገነቡ ተቋማት ናቸው። ስለዚህ መረጃን የማሰራጨትና...
ጋዜጣዊ መግለጫ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰጠ መግለጫ፥ የትግራይ ቴሌቪዥን (Tigray TV) መታገዱን ይመለከታል በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈፀመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ባደረገው...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዛሬው እለት በአገርአቀፍ ደረጃ የተከበረውን '"የጳጉሜ 5 የነገው ቀን" በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ። በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ እንደገለፁት "በዛሬው እለት እየተከበረ ያለውን "የነገውን ቀን" በተቋም ደረጃ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ "ለመገናኛ ብዙኃን ብቃትና ጥራት በአዲስ ዓመት አዲስ ብስራት!" ይዞ ብቅ ማለቱን ሲገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው!! ሚዲያ የህብረተሰብን የመረጃ ፍላጎት የሚያሟላ፣ የህዝብን ድምፅ የሚያስተጋባ፣...
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተቋማዊ የንባብ ቀን እና የ2019 አዲስ ዓመት መባቻ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ፣ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ፣ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ መስፍን ሙሉነህ እና የተቋሙ አመራሮች እንዲሁም ሰራተኞች በተገኙበት...
Ethiopia Media Authority Renews Reuters’ Reporting Licenses after Six-Month Suspension Following Discussions with Reuters Executives Following discussions with senior executives of Reuters, the...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከሮይተርስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኋላ በኢትዮጵያ ላለፋት ስድስት ወራት ታግዶ የቆየውን የሶስት ቋሚ የዜና ወኪሎቹን የዘገባ ፈቃድ አድሷል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ ከዓለም አቀፉ የዜና ተቋም ሮይተርስ ኤክስክዩቲቭ ኤዲተር ኒክ ታተር እና የአፍሪካ...
በኢትዮጵያ መገናኛብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 69 እንደሚያስረዳው ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን ደህንነት ስለመጠበቅ በወንጀል ሕግ ድንጋጌዎች የተቀመጡ ክልከላዎች እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን ሞራልና ሥነምግባር ሊጎዱ የሚችል...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በወናጎ ከተማ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ ማስጀመሪያና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መርኃ ግብር አካሂዷል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በጌዴኦ ዞን ወናጎ ከተማ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን አዲስ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ ከ200 በላይ ወጣቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው በዲጂታል ሚዲያ አጠቃቀም፣ በጥላቻ ንግግር፣ በመረጃ ብክለት፣ በሐሰተኛ መረጃ ስርጭትና በሐቅ ማጣራት (Fact-checking) ርዕሰ ጉዳዮች ላይ...
በአገራችን የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ ሚዲያ ልህቀት ማዕከል ግንባታ አፈፃፀም ከ90 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ ከተቋሙ አመራሮች ጋር የማእከሉን የግንባታ ሂደት በዛሬው እለት ጎብኝተዋል። ዋና ዳይሬክተሯ በዚሁ ወቅት እንዳሉት...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በሚዲያ የሪጉላቶሪ ስራዎችና በተቀናጀ የቴክኖሎጅ ልማት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የከፈተው ከ11 ተቋማት ጋር ያካሄደው የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ በዘርፉ ህገወጥ አሰራሮችን ለመከላከል፣ ግልፅነትን፣ ተጠያቂነትን ለማሰፈን የሚያስችል እና የአገልግሎት ቅልጥፍናን ውጤታማነትን...
በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንና የተቋሙ ባለድርሻ በሆኑ 11 ተቋማት መካከል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት መፈራረም ያስፈለገው በፍጥነት እያደገ የመጣው የሚዲያ ቁጥር፣የቴክኖሎጅ ልማትና ህግ ማስፈፀም ስራዎችን በበለጠ ውጤታማነት መፈፀም ግድ የሚል በመሆኑ ነው። #Amharamediacorporation #EMA...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከባለድርሻ ተቋማት ጋር እያጠናከራቸው ያሉ የቅንጅታዊ አሰራሮች በሚዲያው ዘርፍ የሚካሄደውን የክትትል፣ የአቅም ግንባታና የቁጥጥርና ሥራዎች በተሻለ ግልፅነት፣ ተጠያቂነትና የአገልግሎት ቅልጥፍናና ውጤታማነት ለማከናወን አዲስ ምዕራፍ ከፋች መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር...