Daily news in Amharic and English

Ethiopia
Joined November 2009
የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደኅንነት ቁጥጥር ከ22 በመቶ በላይ ዕድገት ማስመዝገቡ በኦዲት ተመላከተ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161654…
142
‹‹የአፍሪካ ፍልስፍና ዋነኛ ተልዕኮ የህሊና ባርነትን ማስወገድና አዕምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ማውጣት መሆን አለበት›› ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ፍልስፍና መምህር 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161609…
344
ሩቲ አጋ በዶፒንግና በሰነድ ማጭበርበር ምክንያት የስድስት ዓመት እገዳ ተጣለባት 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161505…
840
ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ውጤታማ የሆነው ዘምዘም ባንክ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161620…
457
የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር መመሥረት የፈጠረው ተስፋና የሚነሱ የሕግ ጥያቄዎች 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161528…
2
820
ለሁሉም ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ለማረጋገጥ 17.2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተነገረ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161645…
2
631
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
1
1,030
የሕክምና ስህተት በፈጸሙ የጤና ባለሙያዎች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተነገረ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161530…
1
1,354
የሚፈልጉትን ሥራ አሁኑኑ ያግኙ! 💻✨ ከተለያዩ ዘርፎች የቀረቡ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን በቀላሉ ይፈልጉ፣ ይምረጡ፣ ያመልክቱ። 👉 ሥራዎን ያግኙ: ethiopianreporterjobs.com
534
የዋጋ ንረት የሚረግበው ምርትና ምርታማነት ሲጨምር ነው! 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161547…
552
‹‹የወደፊቱ ዋሊያዎች›› በፊፋ ከ15 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ እየተሳተፉ ነው 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161511…
1
1
1,239
መንግሥት የገበያ ዋጋ ያረጋጋልን ሸቃቢ ነገዴዎችንም ተጠያቂ ያድርግ! 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161526…
3
776