Fözï💎 (@FoziMay) header
Fözï💎 (@FoziMay) profile picture

Sprinkling kindness everywhere I go.

USA
Joined April 2017
Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)Photo by Fözï💎 (@FoziMay)
አስታዋሽም ባስታወሰ ረሽም በረሳ ልክ የአላህ ሰላም ይስፈንብሁ!! ካንቱም በላይ የተቸረን ስጦታ ካንቱም በላይ የጣነው እጦት የለም። ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወሩሂ ያ ከቢበሏህ💚
5
14
1
65
ልብ ጀርባ የሰጠ ቀን _ አይን ማየቱን ይረሳል..... #weretaw
1
3
18
612
#ليلة_الجمعة 🩶 {إن الله وملائكتة يصلون على النبي يا أيها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما}
138
838
30
3,669
208,358
📚አለመኖር 🖋ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝ
6
354
🖋የደራሲ ቤተማርያም ተሾመ መፅሀፍ
2
22
552
Fözï💎 retweeted
More than 10 years into software engineering, one thing hasn’t changed: I’m still learning and will continue doing the same to the end.
This quoted post is unavailable.
1
14
412
ላንተ ልንገር እንጂ ሌላ ለማን ልንገር ሌላው ስደተኛ .... አንተ ነህ ባላገር ። - #ከመንዙማ_ስንኞች
1
10
318
ራያቶት ሰብ ግርማ💙
1
1
16
586
ያመመው ነው እንጂ መድሀኒት የሚሻው የለከፈውማ ይሄዳል እንዳሻው አሽረው ባሪያህን ሀሳብ ለመሸከም አይችልም ትከሻው ሁሉም ተውሶ ነው አንተ ነህ ወጌሻው .... ያ ረብ 💙 ©ከድሮ_የመንዙማ_ግጥሞች
1
10
339
#ليلة_الجمعة اَللّٰہُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِکْ عَلٰی سَیِّدِنَا مُحَمَّدِ نِ النَّبِیِّ الْاُمِّیِّ الْحَبِیْبِ الْعَالِی الْقَدْرِالْعَظِیْمِ الْجَاہِ وَعَلٰی اٰلِہٖ وَصَحْبِہٖ وَسَلِّمْ.
176
241
9
939
84,359
እሱቤ☺
2
7
473
አያልፍልኝም! ብጥር አልተሳካም ታግዬ አልቻልኩም በሰው መንገድ ብሔድ፣የእውነት ብብሰለሰል ለእኔ አልተሠጠም፣ ይኼን ጊዜ መምሰል! አይሳካም ለእኔ ከቶ አያልፍልኝም መቼም ከፍ አልልም አሁን ካለሁበት መምሰል ጭራ መቁላት ስለማልችልበት 🖋ፍይሰል
1
11
412
. . . እሪ በይ ሃገሬ ደሞ ሊተኮስ ነው አሁንም አሁንም እሪ በሰቀቀን ምን ይበግረዋል ድሃ እና ጥሮ አደር ሞትን እንደ ዘፈን የተላመደው ቀን::. . . . 🖋አማረ_ዘውዱ
1
7
333
“ተመልሶ ሰኞ ተመልሶ ጳጉሜን፣ ለውጥ የሌለው ኑሮ ለውጥ ብቻ በዕድሜ” #የመንዙማ_ስንኞች
3
151
ዓመቱ ግጥማችን ይሁን ሆሳው ይነሳ እማይበጀን ገለል ይበል ለከርሞው በአመን ያድረሰን ለአገርና ለህዝብ ደግደጉን ያምጣልን አገሩ ጥጋብ ቀየው ሰላም ያድርግልን ዘመኑ በኛ ላይ ይመር ሰላም ለሁሉ፣ ሰላም ለዓለም🌍🕊 መልካም አዲስ_ዓመት🌼 #ጁምዓ💙
2
8
227
Replying to @AmharaKB
ፍቅር እኮ ነው። "ፍቅር እኮ ነው!!!" ን መግዛት፣ ለላይብረሪዎች መለገስ የምትፈልጉ ሶስቱንም መጽሐፍት በአንድ የያዘው "የፍቅር እኮ ነው" በ600 ብር ብቻ ቀርቦላችኋል። 1000025047447 CBE 121231964 BOA 0929131318 ቴሌ ብር Solomon Sahele Tizazu
3
5
88
ይህ ምንም እኔነት ራሱን ፍለጋ ወደ ነፍሱ ዘምቶ በ’ርካታ ቢጠመቅ የፈካ ገፅ አይቶ ከዚያ..ራሴን አገኘሁ ስኬቴን ጨበጥኩት አቅሜን መዘንኩት በተሰኘ ዜማ ፎክር ፎክር ካለው አትጠራጠሪ የተገኘው ምስል ያንቺ ነው ማለት ነው! የኔ እናትዋዬ🥹🫠🫠🫠 ©muna
2
1
14
709