እንኳን አደረሳቹ ውድ የኢትዮጵያ ሀገራችን ጥምር ጦሩ ተገደን የገባንበትን ጦርነት የምናስቆመው በውጊያ ድል ነው!ሰላም የሚወለደውም ከፍልሚያ ማህፀን በጦርነት ምጥ ውስጥነው::ጦርነቱበድልእስኪጠናቀቅአስደናቂየደጀን ሚናችን ተጠናክሮ ይቀጥላል::
1
ለእውነት እና ለእናት አገር ኢትዮጵያ የምንከፍለው መስዋዕትነት መቼም እንዴትም አይቆጨንም:: ኢትዮጵያና እውነት ሁልጊዜም አሸናፊነታቸው ለአፍታም አጠራጣሪ ሆኖ አያውቅም::
ባንዳ ቅጥረኛ የእናት ጡት ነካሽ ግን እንደጉም ታይተው እየለፈለፉ ይጠፋሉ
The people ofTigray are being subjected to ethnic cleansing at the hands oftheHHleaders:using children ashuman waves for military tacticsand strategy.This heinous act should be condemned by anyone who cares about human life.The reason that disarmed the HHis that Ethiopia will win
ኢትዮጵያ የምንግዜም ጠላቶች የሆኑትን የምዕራብ ሚዲያወች እና የህወሃት ተከፋይ ሎቢስቶችንየሚያሰራጯቸውን የውሸት ትርክት በጋራ እንድንመክት #UnityForEthiopia ያሳስባል! ድምፃችንን ማሰማትግድ ነው!#
የህወሓት አሸባሪ ቡድን ለማሳሳት “ሌላውን ወገን መወንጀል” በሚለው አሮጌ ስልት ወደ ሌላ ጦርነት እየገባ ነው። አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለ # ህወሀት ያለውን ርህራሄ ማቆም እና አጥቂውን ማውገዝ አለበት።
2
TPLF chooses peace and never lives in peace! No wonder he got into the car! Let's put aside our differences and unite this time! #Unity for Ethiopia # Disarmament will fail because the HH is oppressive!
ምላስ ባጠፋው ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ምግብ ተከለከሉ አሉ። እኛ ለሱ ስንል መከራ አናይም ብለው ጥርስና ምላስ ገጠሙበት። ክፉ እናገራለሁ ባለ ቁጥር ንክስ!! የትግራይ ሕዝብ ለሕወሓት እንደዚህ ነው መሆን ያለበት። ማን ለማን ሲል መከራ ያያል!!
They said that the other parts of the body that had destroyed the tongue weredenied food. They attacked him with teeth and tongue saying that we will not suffer for his sake. Every time I say that,itsucks!! This is how the people of Tigray should be for theTPLF. Who will suffer!!

















