Shaping tomorrow…
Anyone who wants to create, see, and experience the future should visit the Science Museum’s permanent exhibition—an inspiring showcase two years in the making.
If Ethiopians truly want to shape tomorrow, they should bring their children here. I humbly encourage our young people to take advantage of this incredible opportunity to learn and grow by visiting the exhibition this rainy season.
Muferihat Kamil Ahmed retweeted
ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሃገር ናት:: በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።.
እ.ኤ.አ. በ 2019 መሰረታዊ የሆኑ የባህልና የቅርስ ጥበቃን ከሳይንሳዊ ፕሮግራም ጋራ አያይዘን ለመስራት ወስነን ተነስተናል።
በላሊበላም የሰራነው በዓለም ላይ ልዩ የሆነ የቅርስ ጥበቃ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት ወራት ውስጥ ፍጻሜውን የሚያገኝ ይሆናል።
በአንድ ወቅትም የብሔራዊ ቤተ መንግሥት እድሳት ፕሮጀክትንም ሰርተን ዛሬ የሚያኮራ እውነታ ሆኖ እየታየ ነው።
ወደፊትም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማዘመንን ለመደገፍ እና በትግራይ የሰላምና የመረጋጋት መሰረት የሆነውን የፕሪቶሪያ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ትብብር እናደርጋለን።
የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትር @AbiyAhmedAli የወደፊቷ የኢትዬጵያ ተስፋ የብልጽግናና የሰላም እንደሚሆን ፈረንሳይ እምነቷ ነው።
500 Million seedlings in one day !!
#GreenLegacy
#Ethiopia
ዘመኑን የዋጅ ቴክኖሎጂ ለተወዳዳሪነት ...
ከአርቲፊሻል ኢንተለጅንስ ኢኒስቲትዩት ጋር በሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ልማት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ እና በሙያ ደህንነትና ጤንነት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት ለመስራት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል::
Delighted @BankAwash signed an agreement of 1.5 Billion Birr with nine Microfinance Institutions in benefitting 110,000 enterprises engaged in different sectors. @FirstConsultEth @BridgesEthiopia @MastercardFdn
የሀገራችን የልማት ዕቅዶች እንዲሳኩ የፋይናንስ እና ቴክኒካል ድጋፍ በማድረግ ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ የሚገኘው አንጋፋው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቀዳሚው ነው።
@_AfricanUnion in collaboration @IOMEthiopia, @ILOEthiopia & @ECA_Official developed a Joint Labour Migration Program (#JLMP_Action) to be implemented in five African countries (Ethiopia, Cameroon, Morocco, Cote d’Ivoire & Malawi) to improve labour migration management in Africa.
የአፍሪካ ህብረት የሠራተኞች ፍልሰት አስተዳደርን ለማሻሻል በአምስት የአፍሪካ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ካሜሮን፣ ሞሮኮ፣ ኮትዲቯርና ማላዊ) የሚተገበር የጋራ መርሃ ግብር አዘጋጅቷል፡፡ በኢትዮጵያ የሚተገበረውን ፕሮግራም ዛሬ በይፋ አስጀምረናል፡፡
ድንቅ የህብረት ስራ!
እነሆ ዛሬም ኢትዮጵያውያን ተባብረው፣ ተመካክረው በወርቅ ከፍ አድርገውናል። ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል!
እንኳን ደስ ያለን!
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ክቡር አልሰታየል ማክፌል ጋር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተቋቋመ ጀምሮ ላለፉት ዘጠኝ ወራት ገደማ አየተገበራቸው ባሉ የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ተወያይተና። የታቀዱ ተግባራት ላይም በትብብር ለመስራት ተስማምተናል::
1
21
ይህ ድል ባለብዙ ትርጉም ነው!
ድል ከብዙ ፈተና በኋላ ሲገኝ ስሜቱ ይለያል። ኢትዮጵያ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያገኘችው ይህ ድል ታሪካዊ ነው። በአለም የስፖርት መድረክ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ ደምቃለች፤ ነገም ትደምቃለች! እንኳን ደስ ያለን!
Signed partnership agreement for ETB 160,000,000.00 with @FirstConsultEth , which is implementing the @BridgesEthiopia job creation program.
Launched @awaqiethiopia, the digital platform presenting culturally-relevant and context-responsive social media posts, videos, competitions, and education, training and job opportunities in a youth-friendly manner. Discussed questions raised by the youth on @awakiethiopia
I am grateful to all the young people who sent us questions through @awaqiethiopia



















































