Pinned Tweet
ሰው ስትሆን የሰው ችግር ይገባሀል፤ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ሀላፊነት ይሰማሀል ከተበደሉ ጎን ትቆማለህ ከዘረኝነት ወጥተህ ሁሉንም እኩል ትመለከታለህ አዎ ሰው ሰትሆን አይደለም የሰው ልጅ የእንሰሳት ህመምና ስቃይን ትረዳለህ እናም ሰው ሁን❗️
የገጠር ልጅ መሆን በቃላት የማይገለጽ ውበት አለው።
ከተፈጥሮ ጋር መኖር፣ በወፎች ዝማሬ ጋር መንቃት፣ በአረንጓዴ ሜዳ መሮጥ፣ ንጹህ አየር መተንፈስና በቀላል ነገር ውስጥ ታላቅ ደስታን ማግኘት።
ሸጋ ሸግዬ ቅዳሜ ይሁንላችሁ ❤
40
✨ ጅሩ ቅድስት አርሴማ 💞
መስከረም 29 ሰማዕቷ እናቄ ቅድስት አርሴማ አንገቷን የተሰየፈችበት እለት ነው።
✨"ደጇን ለመርገጥ ያብቃን" 🙏
ቅድስት አርሴማ ጸሎታችንን ትስማን፤ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን 🙏 አሜን 🙏
2
34
የኢትዮጵያዊነታችን አርማ የጋራ ጥረታችን አሻራ ይሆናል
ስለኢትዮጵያችን ከፍታ የጋራ ራዕይ ሰንቀን በጋራ ጀመርን፣ ውጣ ውረዱን ሁሉ በጋራ ተጋፈጥን፣ ያሰብነውን ከማሳካት ማንም እንደማያስቆመን በተግባር የማናሳይበት ነው ባህር በር
እንግዳ ተቀባዩ የትግራይ ህዝብ መከላከያ አባላትን እንደዝህ እንደልጆቹ ሲንከባከብ ማየት ልብ ያሞቃል!
የዛሬ አምስት አመት መከላከያ ትግራይ ሲገባ እና አሁን መንፈሱ ፈፅሞ የተለየ መሆኑን ለአፍታም መዘንጋት የለብንም!
2
38
#ሰበር_መረጃ‼️
የሻዕቢያ ጦር እጁን ሰጠ
ባላሰበው ቅፅበት የተቆረጠው እና በአዲግራት አቅጣጫ ሲንቀሳቀስ የቆየው የሻዕቢያ ሬጅመንት በዛሬው ዕለት እጁን ለመከላከያ ሰራዊታችን መስጠቱ ተረጋግጧል
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ💪
7️⃣ #ቅድስት_ስላሴ_ደብረብርሃን 💞
የቅድስት ስላሴ ጥበቃ፣ ቸርነት፣ በረከት፣ ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን!
ሐገራችንን ሰላም ያድርጉልን🙏
ለታመሙ ሁሉ ፈውስ ፣ላዘኑቱ ሁሉ መፅናናት ብርታት ያድርጉልን 🙏
2
54
"የአባቶች ምክር የሕይወት ብርሃን ነው"
ሰው የአባቶችን ምክር ከፈጣሪ ፍርሃት ጋር ሲያጣምር የሕይወት መንገዱ ይቃናል፤ ክብር፣ ሰላምና በረከትም ይከተሉታል።
📸 ወበል ቢታቻ በአንድ ወቅት
2
216
ስብሃት ገብረእግዚአብሄር
ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
1
23


















