ጀንታላው (@Sushhh_Addis) header
ጀንታላው (@Sushhh_Addis) profile picture

Architect || Aviator || አራድዬ ✌️😇ኬር ይሁን፡፡ down for deep conversions, አሪፉ ምግብ, ለስለስ ያለች jazz, with some sweet old ጠጅ።

Joined May 2022
Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)Photo by ጀንታላው (@Sushhh_Addis)
ለእናትህ ወይ ለእህትህ የማታረገዉን ለማታቃት ሴት አታድርግ። "😎
1
3
47
4,040
ከት/ቤ ስመለስ ለመክሰስ 1 ብር ተሰቶኝ በሀምሳ ሳንቲም 2 እንቁላል🥚 በስሙኒ(25 ሳንቲም) አንድ ዳቦ ከገዛው በኋላ በስሙኒ(25 ሳንቲም) ለኔ እና ለጓደኞቼ 5 በረዶ ገዝቼ ያልቃል።
በአንድ ብር የምንገዛውን ነገር የዚ ዘመን ልጅ ቢያውቅ ደስ ይለኛል።
16
በአንድ ብር የምንገዛውን ነገር የዚ ዘመን ልጅ ቢያውቅ ደስ ይለኛል።
1
29
ጊዜን ትርፍ ስንለው ይገርመኛል
ትርፍ የሚባል ጊዜ የለም ። #ማመስገን_ደጉ ስንት አሳለፈኝ😊🙏 💚💛❤
1
1
2
74
Lockheed just 🤌👌
Iconic jet F-22
26
በግዴለሽነትና በፍጥነት መኪና መንዳት ችሎታን ሳይሆን አለማደግን ያሳያል።
1
33
ትክክለኛ ሹፌር ነኝ ካልክ ከምትንቀዠቀዥ በስርአቱ ብቻህን ያለአጋዥ ፓርክ ማድረግ ለምን አትለምድም።
32
መንገድ ላይ እንደለመዳችሁት በሂወታችሁም እግረመንገዱን ከሚሸኛቹ ሰው ጋር ብዙ ባንደክም።
58
The biggest dilemma ever
Me at 60 because I had to be financially stable first.
29
ጠሪ አክባሪ እንጂ ጠላት አይደለም
5
109
ተኮል ክፋት መች ጠፋን ጨካኝ አለመሆናችን ነው እንጂ ያስጠቃን።
5
112
የመስቀል ስር ስጦታዬ❤
48
ይቺን አለም የምንቅበትን አቅም ቢስጠኝ።
1
8
184
ሁሉንም ነገር ለይቼ አይቸዋለሁ፤ ክፋት ደግነቱንም እንዲሁም ፍቅርንም አውቄዋለሁ። ጥልዬ❤
3
96
በስትክክል ለኔ የሚሆን ሰው አገኘው ስትሉ ለነሱስ እኔ በስትክክል ለነሱ እሆናለው ወይ ብላቹ ጠይቁ።
2
74
አስቤዛ ስገዛ እንዲ ሚጨፍሩ ይመስለኛል።
This will forever be goated 😭😂
44
ጓደኛቹ ለትርፍ እንጂ ለእርዳታ ባለተቋቋመው የንግድ ቦታ ሄዳቹ ካመጣበት ዋጋ ቀንሶ እንዲሸጥላቹ የምታስገድዱ ሰዎች አድቡ።
1
7
142
መውደድ ፀጋ ነው መወደድ ግን በሰው ልብ መንገስ ነውና ንግስናችሁን አጥብቃችሁ ያዙ።
4
177
ግፍ በምድር የተመቻቸ ህይወት ያኖር ይሆናል የገሀነም በሮች ግን አሰፍስፈው ግፈኞችን የምጠብቅ ይመስለኛል።
2
79
እራስን ለበጎ ነገር መለወጥ ምን ያክል እንደሚከብድ እያወቅን ሰው ለመቀየር የምንታገል ስንት ሞኞች አለን።
4
112
ተዛዝተን ድንገት የገጠምን ለት እኛ ሞተን አሞራ በላች ዱለት።
6
75