Ethiopia’s gov't displaces its own citizens,leaves them to suffer in makeshift shelters without assistance,and then bombs them with drones where they seek refuge. Forced displacement,abandonment, and drone strikes against the displaced-how can a gov't do this to its own people?
1
8
616
Dozens of civilians killed by Ethiopian state troops in Amhara region, say reports theguardian.com/global-devel…
4
428
Concerning reports indicate the detention of numerous ethnic Amhara in Ethiopia, with the government denying their incarceration in various locations under alarming conditions. The situation demands immediate attention as lives are at stake. #EthiopiaCrisis #HumanRights
Without the rule of law, a country is at the mercy of those who wield power. In Ethiopia, the government must lead by example and administer in accordance with the law. Ensure that the law applies to all, including those within the government. #RuleOfLaw #Ethiopia
Happy Ethiopian Victory Day! Let's celebrate the bravery and dedication of our heroes who fought for our freedom. May their sacrifice never be forgotten. 🎉🇪🇹 #EthiopianVictoryDay #FreedomFighters #ProudToBeEthiopian
"ደማችንም ፈስሶ፣
ጎጇችንም ፈርሶ፣
ያተረፍነው ጣጣ፣
ነጭ አሞራ አባርሮ፥ነጭ አሞራ አመጣ።"
ጣሊያኖች ከተባረሩና ከድል በኋላ የእንግሊዞች ጣሊያንን የመተካት አካሔድ ያሳሰባቸውና እንደተካዱ የተረዱ አርበኞች ቀረርቶ።
መልካም የድል በዓል!
በነገራችን ላይ እነ "አቡነ ሳዊሮስ"፣ "አቡነ ዜናማርቆስ"፣ "አቡነ ኤውስጣጢዎስ" ስንት የሃይማኖት መጽሐፍት በኦሮምኛ ተርጉመዋል? ጽፈዋል?
እስኪ የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ!
አባ ባሕርይ እንዲህ ይላሉ፦
"ወአልቦ ከማነ ዘረከበ ፀረ ዘይተግህ ለገቢረ እከይ"
የአማርኛ ፍቺውም፦
"ክፋት ለማድረግ የሚተጋ ጠላት እንደኛ ያገኘ የለም።" ማለት ነው።
Ethiopian Orthodox Tewahido Church believers protesting against the unlawful intervention of the government & siding with the excommunicated group.
"አግርር ፀራ ታህተ እገሪሃ እቀብ ሕዝባ ወሃይማኖታ ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ።"
"የአገራችንን የኢትዮጵያን ሕዝቧንና ሃይማኖቷን ጠብቅ፤ጠላቷንም ከእግሯ በታች አድርግላት።"
የደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የተማሪዎች ውጤት፤
~ የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት- 69፣
~ውጤታቸው የታወቀው- 68፣
~ 25ቱ ከ600 በላይ፣
~ 40ዎቹ ከ 500 - 599፣
~ 3ቱ ከ450-499፣
~ በአገርም ከፍተኛ ውጤት የዚህ ት/ቤት ነው።
ውጤቱ ያልታወቀው የ 1 ተማሪ ብቻ።
እስካሁን በጥናት የተረጋገጠው የወረኢሉ ነዳጅ መጠን 2 ቢሊዮን በርሜል ገደማ ይሆናል።
BZW,በቦረናም (ወሎ) የብረት ማዕድን እንዳለ ተረጋግጧል።ባለሃብቶች በ400 ካሬ ኪሜ ላይ ፍለጋና ጥናት በማድረግ ብረት ለማውጣት በዝግጅት ላይ ናቸው።
በነገራችን ላይ በ1970ዎቹ በወለጋ የአማራን ጭፍጨፋ ያስጀመሩ፣ይመሩና ያቀነባብሩ የነበሩት ዋናዎቹ ዲማ ነገዎና ሌንጮ ለታ ነበሩ።እነሱ አኹን አራት ኪሎና በዙሪያው ናቸው።የአማራ መጨፍጨፍ ግን በብዙ ሺ እጥፍ ጨምሮ የየዕለት መደበኛ መርዶ ሆኗል።
N.B.
As per the Pretoria Peace Agreement, Tigray Region doesn't include Wolkait and Raya; these are 'Contested Areas'.












