Justice for the victims
More than 60 Christians killed in Ethiopia 'massacre', church official says bbc.in/4e11nug
#ሰንበት
"... የሚያምኑኽን ከሚቃወሙ በቀኝኽ የምታድናቸው፥ቸርነትኽን ድንቅ አድርገኽ ግለጠው።እንደ ዐይን ብሌን ጠብቀኝ፥ በክንፎችኽ ጥላ ሰውረኝ አሜን። "
መዝ.፲፮÷፯-፰
#ሚካኤል 🙏
" ከመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን እዞ አነሳኝ ።"
~ መጽሐፈ ሄኖክ 20 ፥ 32
#ቤተክርስቲያን 🙏
📌“... ደጋግመህ ኃጢአት ብትሠራም ደጋግመህ ንስሐ ግባ ፤ ቤተክርስቲያን ሐኪም ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አይደለችምና፡፡”
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
18
203





















