ነሐሴ20፣ 2017 (#አዲስ_ማለዳ)
በአንዳንድ የክልል ከተሞች ሕገ ወጥ የቤንዚን ሽያጭ እየተበራከተ መምጣቱንና ይህም ከቤንዚን ጥራት መጓደል ጋር ተያይዞ በርካታ ተሸከርካሪዎችን ለብልሽት እና ለመንገድ ላይ አደጋዎች እያጋለጠ መሆኑ ተገለጸ።
''ያመናቸው ከዱን'' የሚለው የአቶ ጌታቸው አስገራሚ ንግግርና የክልሉ የፖለቲካ ቀውስ youtu.be/qTDvDmbU7Gk
አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ
ማክሰኞ ጥር 20 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ)ደምበኞች በዋትስአፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ክንፍ የሚመሩት አቶ እስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር ልንደራደር ነው ማለታቸውን ተከትሎ የተለያ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው
ትንታኔውን ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ፡፡
youtu.be/svIm5UY3XZw
የትግራይ ክልል በየጊዜው የሚካሄደው የሰላማዊ ሰልፍ እና የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ጩኽት እንደቀጠለ ነው፤ የክልሉ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ለብሳችሁ ትምህርት ቤት አትገቡም መባሉ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን አስነስቷል
youtu.be/AZxBJGBb_bg?si=UN1L…
2
1,237
የኦነግ የፓርቲ ፖለቲካ፣ ከኦነግ ሸኔ እንዲሁም ከፋኖ የብረት ትግል እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአቶ ወንድሙ ኢብሳ ጋር ያደረግነው ቆይታን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ፡፡
youtu.be/jbIV-Ir3di0?si=2t3V…
“አስከፊ የሰብአዊ መብት ጥሰት የደረሰበት ዓመት ነው” ሂውማን ራይትስ ዎች
ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሂውማን ራይትስ ዎች በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አስከፊ...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
የህግ ባለሙያው አቶ ወንድሙ ኢብሳ ከፓርቲ ፖለቲካ ለምን እንደተገለሉ፣ከብልጽግና ፓርቲ አግኝተውታል ስለተባለው ጥቅምና መሰል ጉዳዮች ላይ ከአዲስ ማለዳ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ተከታይ ክፍል ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ
youtu.be/kL_4vfG68kM
1
871
“እስከ 7ዘሩ መወገድ አለበት” ፕሮፌሰሩ | መሞቴንም አምኜ ነው የምመጣው | Addis Maleda | Addis Ababa|Ethiopia
youtu.be/MnmqcxZFBXw
በኮሎኔል መንግሥቱና ሲያድ ባሬ ዘመን የታየው የሁለቱ ሃገራት የወዳጅነት እና የጠላትነት አካሄድ ዛሬስ ከምን ያደርሳቸው ይሆን የሚለው ተጠባቂ ነው፡፡
ሙሉ ትንታኔውን ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው እንዲከታተሉ ጋበዝን
youtu.be/AvgJhAcqDHY
ከሰሞኑ በወጣው የጀዋር መሃመድ “አልጸጸትም”መጽሃፍ ዙሪያ አነጋጋሪ አስተያያየትና ትችት ሲያቀርቡ የተደመጡት የህግ ባለሙያና ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ
youtu.be/oHfN1PMw-gU
ትላንት ምሽት በአርባምንጭና አካባቢው እንግዳ የሆነ ክስተት ተከስቶ ነበር፡፡
ይህ እንግዳ የሆነ ክስተት ምን ይሆን? አዲስ ማለዳ የአካባቢዉን ነዋሪዎችና ባለሙያዎች አነጋግራለች ከስር ባለው መስፈንጠሪያ ይከታተሉ
youtu.be/mAKsv6Slt4U
800
ነዳጅን ከተመን በላይ የሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ እስከ ግማሽ ሚሊየን ብር ቅጣት የሚጥል አዋጅ ፀደቀ፡፡
ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) ነዳጅ ከተመን በላይ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ነው ቅጣቱ ተግባራዊ...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
በትግራይ ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር ሳልሳዊ ወያኔ ጠየቀ
ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
ሰሞኑን በተደጋጋሚ የርእደ መሬት በኢትዮጵያ እየተከሰተ ይገኛል::
ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይህን መረጃ በማንበብ መረዳት ይችላሉ::
ረቡዕ ታህሳስ 30 2017 ( አዲስ ማለዳ)
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
1
3
940
አንጋፋው የፖለቲካና የምጣኔ ሀብት ምሁር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሥም የነበራቸው...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/396…
ከመከላከያ ሚንስትሯ የሞቃዲሾ ጉዞ ጀርባ ያሉ ዲፕሎማሲ ስኬቶችና ቀጣይ ስጋቶች ምንድን ናቸው ?
በሞቃዲሾ ባለስልጣናት በኩልስ ምን እየተነገረ ነው የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮችን ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ
youtu.be/umZiqVlz0RI?si=bGpo…
6
1,138






