✍️የለውጥ አባት (@asse_fish) header
✍️የለውጥ አባት (@asse_fish) profile picture

ሰላም በአለማችን ይስፈን! ፍቅር በምድራችን ይንገስ! 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹 🇪🇹

Ethiopia
Joined December 2021
Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)Photo by ✍️የለውጥ አባት (@asse_fish)
✍️የለውጥ አባት retweeted
በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን በሚመለከት ከገንዘብ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ 🖇️web.facebook.com/MoFEthiopia…
6
33
6
101
10,620
✍️የለውጥ አባት retweeted
የአቶ ኑሪ ሁሴን ጉዳይ እንደቀጠለ ነው። (ደራሲዎቹና ተዋናዮቹ ታውቀዋል) የአቶ ኑሪ ሁሴን ክስ ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ በተወሰነ አፍታ ፖሊስ «አልለቃቸውም» አለ። ለምን ሲባል «ሌላ ትዝ ያለኝ ወንጀል አለ» ብሎ መጀመሪያ የተቋረጠውን ክስ ቀለሙን ቀይሮና አስፍቶ ድጋሜ ከሰሳቸው። እኔ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ግፍ ብዙ አማራጭ ኖሯቸው ሐገራቸውን በፋይናንሱ ዘርፍ ከሰላሳ አመት በላይ ያገለገሉ ሰው ላይ ይሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ግን ሆነ! አዲሱ የፖሊስ ክስ አቶ ኑሪ ሁሴን ፀረ ሙስና ያስመዘገቡትን የግል ንብረታቸውን ሁሉ በማጭበርበር የተገኘ ነው ይለዋል። መጀመሪያው ክስ ላይ ያልነበሩ ለሚስታቸው እህት ገንዘብ ያስገቡ የተባሉ 120 ሰዎችንም ይዞ መጥቷል። እነዚህ 120 ብር አስገቢዎች መጀመሪያው ክስ ላይ ያልተካተቱት በተጠባባቂነት ስለተቀመጡ መሆን አለበት 😁 ቤንች ወንበር ላይ ነበሩ ማለት ነው 😁 አዲሱ ክስ አቶ ኑሪ ከ 800 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ፎቆች የገነቡ የናጠጡ ቢሊየነር ናቸው ይልና ወረድ ብሎ ደግሞ በ 500 ሺ ብር ጉቦ መቀበል ይከሳቸዋል 😁 ሊያውም በዘመዶቻቸው ስም ነው ገባ የተባለው። ከ30 አመት በላይ በሃላፊነት ቦታ የሰሩን ሰው ሊያውም ቢሊየነር ናቸው ብሎ ሲያበቃ አንድ መኪና ሲሚንቶ ጉቦ ተቀበሉ ብሎ የጠረጠረው ፖሊስ በአዲሱ ክሱ ላይ ደግሞ ብሩን ከፍ አድርጎት ዘጠኝ ሚሊየን ይደርሳል የተቀበሉት ጉቦ ይልሃል 😁 ከዚያስ አትለኝም? በዘረፉት 9 ሚሊየን ደግሞ የ 800 ሚሊየን ብር ህንፃ ገነቡ ብሎ ስክሪፕቱን ያገባድድልሃል 😁 እንግዲህ እግዜር ያሳያችሁ አቶ ኑሪ ከእስር እንዲፈቱ የተወሰነ ቀን ነው አዲስ ክስ ይዘው የመጡት። በአንድ ቀን በአቶ ኑሪ ባለቤት እህት ስም 120 ድርጅቶች ሙስና መክፈላቸውን እያንዳንዱ ክፍያ የተከፈለበትን ምክኒያት ሁሉ የ መቶ ሃያ ሰው በአንዲት ቀን መርምረው ሙስና መሆኑን አጣርተው ጨርሰው ነው ለክስ የበቁት። ፍጥነት ትጠላለህ 😁 ይሄ ሁሉ ነገር በአጭሩ አቶ ኑሪን አንፈታም ነው። እሳቸውን አስረን ክብርና ሞራላቸውን አጠልሽተን እስር ቤት እናቆያቸውና በሳቸው ቦታ እኛ የምንፈልገው ሰው እንዲሾም እናደርጋለን ነው ጨዋታው። ይሄ ቲያትር ፀሃፊ አለው! አዘጋጅ አለው! ተዋናይ አለው! የረሱት ነገር ቲያትሩን ቁጭ ብሎ የሚመለከት ህዝብና መንግስት መኖሩን ነው። ያለ ኮላተራል ገንዘብ መውሰድ የለመደ ባለሃብት አቶ ኑሪ አላስነካ ሲሉት በመዋቅር ውስጥ ካሉ የቡድን አጋሮቹ ጋር ሆኖ ከሰላሳ አመት በላይ በታማኝነት ሐገራቸውን ያገለገሉ ምስኪን ሰው ላይ ፈረደ! ያሻንን ማሰርና መፍታት እንችላለን ያሉ አካላትም ተባበሩት። ሴራ ጠንስሰውና በዘመዶቻቸው ስም በየትኛውም ጉዳይ የገባን ገንዘብ የሙስና ገንዘብ ነው ብለው ሰውየውን ወህኒ አወረዷቸው። ችግሩ ለንፁሃን የሚሟገት ፈጣሪ ለአቶ ኑሪ ተሟገተላቸውና ነፃ ወጡ። ነፃ በወጡ አፍታ ሌላ የክስ ዶሴ ተዘጋጀ። ከዚህኛውም ነፃ ሲባሉ ለሶስተኛ ግዜ ሌላ ጉድጓድ መቆፈራቸው አይቀርም። በዚህ አረማዊ ስራ ላይ የምትሳተፉ አካላት ያልተረዳችሁት ነገር ምን መሰላችሁ .... ይሄን ጉዳይ ብዙ አካላት እየታዘቡ መሆኑን ዘንግታችኋል። የጥቂት ሰዎችን ምኞት ለመፈፀም የተሰጣችሁን ሃላፊነት ለግል ቂም መወጫ ስትጠቀሙት ሳታውቁት ስለራሳችሁ እየነገራችሁን ነው። ለአቶ ኑሪ ጉድጓድ ስትቆፍሩ የራሳችሁ መርከብ እየሰመጠች ነው። የኢትዮጵያ ህዝብና የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰሩትን እየታዘበ ነው። ልክ እንደተከታታይ ፊልም ሁሉም እያያችሁ መሆኑ የገባችሁ አልመሰለኝም። ሳታስቡበት የገባችሁበት ጉዳይ በቀላሉ የምትወጡበት አይመስለኝም። እሳቸው ላይ የሃሰት የክስ ዶሴ ስታዘጋጁ የናንተም ዶሴ ከጀርባ እየተመረመረ ሊሆን ይችላል። አሳ ጎርጓሪ እንደሚባለው በዚህ ድራማ ላይ አንድን ንፁህ ሰው መስዋእት ለማድረግ የተሳተፈ ሁሉ ትልቅ ሆነ ትንሽ ከመጠየቅ የሚያመልጥ አይመስለኝም። እሳቸውን ሃቃቸውና ህጉ ነፃ ያወጣቸዋል። ለሳቸው አናለቅስም ለእናንተ እንጂ!! እመኑኝ!!
8
7
30
6,564
✍️የለውጥ አባት retweeted
አቅሙ ቢኖረኝና ለኢትዮጵያ ወታደር በሙሉ አንድ ቤትና አንድ መኪና ብሰጥ ደስታዬ ነው። ክብርት ከምቲባዋ ሁሌም ለሐገራቸው ዋጋ ለከፈሉ ጀግና ወታደሮች የምታደርገው ነገር ያስፈነድቀኛል። የኛ ወታደር ለሐገሩ ይዋደቃል። ባንዳና የሹምባሽ ልጅ ሐገሩን ለማዳከም ይሞታል። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ። ከንቲባችን ደግሞ @AdanechAbiebie ለብቻሽ እንኳን አደረሰሽ!
25
38
2
183
8,344
✍️የለውጥ አባት retweeted
Welcome to the Land of Origins where the future is taking shape, President Joseph Nyuma Boakai of the Republic of Liberia. I look forward to our fruitful engagements during the course of your stay.
58
329
28
1,490
36,821
✍️የለውጥ አባት retweeted
Breaking News ‼️ Pastor Nebiy Henok Girmay was arrested at Addis Ababa Airport upon his return from the United States. A couple of weeks earlier, during a sermon, he had sparked controversy by insulting the people of Selale, labeling them as demons and accusing them of practicing voodoo.
12
4
32
8,292
✍️የለውጥ አባት retweeted
Aviation Expo 2026
88
318
22
1,065
40,066
✍️የለውጥ አባት retweeted
"የአማራን ህዝብ ለህልውና ስጋት ከዳረገውና የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ከሆነው ህወሓት ወያኔ ጋር ተባብሬ የአማራን ህዝብ ህልውና አረጋግጣለሁ ማለት በአማራ ህዝብ ላይ ክህደት እንደ መፈፀም ነው።" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
27
25
1
84
5,931
✍️የለውጥ አባት retweeted
"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን ወደ ፈጣን ዕድገት እየመሯት ስለሆነ ሊመሰገኑ ይገባል”          የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ
12
52
2
133
2,947
✍️የለውጥ አባት retweeted
📷📷📷 የግብፅ ሚዲያዎች ተቃውሞ እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል! #BRICS2025 #Ethiopia
4
5
464
✍️የለውጥ አባት retweeted
አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ እንደሆነ የሻቢያ መንግስት ማወቅ አለበት ! በኢትዮጵያ ህልውና የሚመጣን ጠላት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ማንበርከክ እንደሚችል ከአድዋ መማር ካልቻለ ይሞክረው እና ከስቃይ ይማራል ።
2
1
370
✍️የለውጥ አባት retweeted
“ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው መስከረም ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር የጋዝ ምርት ለገቢያ ታቀርባለች “ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። MEGA ‼️ ጠቅላይ ሚኒስት ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህንን ጉዳይ የተናገሩት ከሚዲያ እና ከኮሚኒኬሽን ባለሞያዎች ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ነው። “ ላለፉት ዓመታት በዚህ ጉዳይ ምን ሲሰራ እንደነበር አታውቁም “ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ ከነገርናችሁ ከውስጥም ከውጭም ጣጣው ስለሚበዛ ነው ዝም ብለን የሰራነው “ ሲሉ ገልጸዋል። ይህ ምርት የት አከባቢ እንደሆነ በቀጥታ ባይናገሩም በንግግራቸው ወቅት “ ላለፉት ሁለት ሦስት ዓመታት እኔ የምጎበኘው ጋዙን ነው እናንተ የምታዩት ስንዴውን “ ሲሉ ተናግረዋል። “ እስካሁን ያልነገርናችሁ በህዳሴ ላይ የከፈልነውን ዋጋ ከፍተኛ ስለሆነ ነው “ ሲሉ ፕሮጀክቱ ላለፉት ዓመታት በተለያዩ መንገዶች በሚዲያው ከሚደርስበት ጫና ለመላቀቅ በዝምታ መስራታቸውን አስረድተዋል። MEGA ‼️
103
111
10
422
28,239
✍️የለውጥ አባት retweeted
የዛሬ 3 ወር ገደማ በቴክኒክ ችግር ባህር ዳር አየር ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር በቴክኒክ ችግር በትክክል ማረፍ አቅቶት በመውደቅ አንስተኛ ችግር የገጠመውን ሄሊኮፕተር መተን ጣልነው ያሉት አይነት ነገር ነው ዛሬም ጎርጎራ ላይ የሆነው:: እንዴት ግን የሚያሳፍሩ የውሸት ቅሪላዎች ናቸው ጃል? የውሸት ተራራ በአንዲት የእውነት ጠጠር ይናዳል። የሚያሳዝነው ለደጋፊዎቻችሁ እንኳን ክብር የሌላችሁ መሆናችሁ ነው እኛስ ይህንን የውሸት ተራራችሁን ላለፋት ዓመታት ያለማቋረጥ ዓይተን ተረድተናችኋል። ውሸት መተዳደሪያ ገንዘባችሁ እንደሆነም እናውቃለን። የሚወራው ሁሉ ውሸት ነው።
41
27
5
118
21,673
✍️የለውጥ አባት retweeted
This morning, I welcomed Téte António, Minister of External Relations of the Republic of Angola, to my office in his capacity as Special Envoy of President João Manuel Gonçalves Lourenço, who delivered a message on behalf of the President.
75
206
8
930
32,458
✍️የለውጥ አባት retweeted
ጉዞ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ከፍታ ወደ ታላቁ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ተቋም! የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች
27
39
4
107
8,839
" ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገው እንቅስቃሴ በተጀመረው ግለት ይቀጥላል ! " የኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ወደ ኃላ የለም ወደ ኃላ.... ወደፊት ብቻ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ኢትዮዽያዊነት ብቻ #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #EthiopiaPrevails 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
22
70
1
178
6,235
✍️የለውጥ አባት retweeted
President Trump imposes far-reaching tariffs on all countries, from 10% to 50%. Tariffs on Africa (highest to lowest) #Lesotho 50% #Madagascar 47% #Mauritius 40% #Botswana 37% #SouthAfrica 30% #cotedivoire 21% #Namibia 21% #Nigeria 14% #Ghana 10% #Kenya 10% #Ethiopia 10% POTENTIAL AFRICAN WINNERS: Countries such as Kenya, Ghana and Ethiopia with the lowest tariffs of 10%. They have a unique opportunity to expand their exports to the U.S. at low tariffs which could make their products more price competitive. For instance, Ethiopia, which has invested hundreds of millions in labor intensive industries for exports such as garments, and competes globally with garment industry heavyweights such as Vietnam and Bangladesh, could price outcompete these two countries which are facing increased U.S. tariffs of 46% and 37% respectively. AFRICAN COUNTRIES FACING BIG CHALLENGES: Countries such as South Africa, Madagascar and Mauritius, slapped with very high tariffs of up to 50%. They could be significantly and negatively impacted since they won’t be price competitive as before exporting to the U.S. These countries have to quickly develop new strategies or else entire industries, geared for U.S. exports, could be decimated. Does AGOA matter anymore for Africa? Globalization has entered a new uncharted era and African countries need to prepare.
33
47
3
149
24,434
መጋቢት 2010 እንደ ኢትዮጵያ የተወሳሰበ ፓለቲካና ብዙ ማህበረሰባዊ እክሎች ባሉበት ሀገር: ሶስቱ ትልልቅ ክልሎች ውስጥ በጎጥ የተደራጀ ታጣቂ: የህዝብ ልጅ በሆነው በጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ መሳሪያ ባነሳበት: የዓለምን ኢኮኖሚ በአፍጢሙ የደፋው ወረረሽኝ የኢትዮጵያ መንግስት ገና በሁለት እግሩ ሳይቆም በተስተናገደበት: የ30 አይደለም የ3000 ዓመት የትውልድ መከራን የተቀበለው የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ @AbiyAhmedAli አስተዳደር ስልጣን ላይ በወጣ በማግስቱ ሰኔ 16 ቀን በመስቀል አደባባይ ቦምብ በማፈንዳት የተጀመረው ሴራ መልኩን እየቀያየረ ቢቀጥልም: ዐቢይ አህመድ አሊ አይደለም; ጥላው ከሰማይ እንደራቃቸው: እሱም ራዕዩን ከማሳካት አንዳች ምድራዊ ሀይል ሳይከለክለው: ይልቁኑ ሴረኞች በኢትዮጵያዊነት ጭንብል ተጀቡነው ከትከሻቸው ስፋት በላይ ያለበስናቸው የክብር ካባ ከላያቸው ላይ እንደባቢሎን ግምብ በራሳቸው ትርጉም የለሽ ጩኸት እየፈራረሰ አንዳንዶቹም የለኮሱት እሳት መልሶ እየበላቸው እያየን እዚህ ደርሰናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትላንት እና በነገ መካከል ድልድይ ሆኖ ትናንትናን ከነገ አስታርቆ ዛሬን ለመምራት እየታተረ ያለ መሪ ነው:: ለኢትዮጵያ ፓለቲካዊ እና ማህበራዊ ውጥንቅጦች መነሻ በትውልድ መካከል ድልድይ የሚሆን መሪ መጥፋት እና የትላንትን ትርክት እያዛቡ ፣የዛሬውን ትውልድ እየመረዙ የነገውን ትውልድ ከመሰረቱ የሚያፋልሱ የፓለቲካ ኢሊቶች ንትርክ ውጤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ @PMEthiopia ትላንትን ከነስህተቱ ተቀብለው ለነገ ትምህርት ቀስመውበት ዛሬን በማስተዋል እየመሩ ለትውልድ የምትሆን ሃገር እንዲገነባ መሰረት እየጣሉ ያሉ መሪ ናቸዉ። ለዚህም ማሳያ አብዛኞቹ የፓለቲካ ኢሊቶቻችን በሁለት ጽንፍ ቆመው የሚዘላለፉባቸውን የጥንታዊቷን ኢትዮጵያ ነግስታቶች ታሪክ እና ቅርሶቻቸውን የዛሬው ትውልድ በክብር እንዲያያቸዉ የነገው ትውልድ ደግሞ የሞራል ልእልና እንዲገነባባቸዉ ተቆፍረዉ ከተቀበሩበት ጉድጓድ እያወጣ እና አዋራቸውን እያራገፈ የትውልድ ቅርስ እያቆመ ነው። ከዚህም ባሻገር ለዘመናት የኢትዮጵያውያንን አንገት ያስደፋውን ድህነት ከጫንቃችን ላይ አራግፈን የምንጥልበትን፣ ለዛሬ የፓለቲካ ትርፍ ሳይሆን ትዉልድ የሚያስጠብቀዉን እና የሚከብርበትን የሃገር ብልጽግናን እዉን ለማድረግ ሀግሬውን የሚያኮሩ የልማት ስራዎች እየተሰሩ ነው። በትምህርት ፖሊሲም ቢሆን ተምረው በሀላፊነት እና በስነምግባር የሚያገለግሉ ዜጎችን ለማፍራት ከስረ መሰረቱ ከመዋዕለ ህጻናት ጀምሮ ከላይ ያለውን አጥርቶ በማውጣት ከስር የሚመጣውን ትውልድ በጠንካራ የዕውቀት እና የሞራል መሠረት ላይ ማፅናትን ቀዳሚ ያደረገ ትውልድ የሚያፀና መጠነ ሰፊ የ Educational Reform ስራ እየተሰራ ነው። በሀገር መከላከያ እና በሌሎች የፀጥታ ተቋሞች ላይ የሚደረገው ፈጣን እና ሰፋፊ ሪፎርምም ኢትዮጵያ በታሪክ የምትታወቅበትን ጀግንነቷን ለነገ ከምታልመው ገናናነቷ ጋር ለማስታረቅ የሚገነባ ድልድይ ነው። ከሁሉም በላይ የኢትዮጵያውያን የሁልጊዜ ቁጭት የሆነው የባህር በር ጥያቄ ዳግም ህይወት ዘርተውበት የትላንትናው ትውልድ ያጣውን የዛሬ ትውልድ ባይችለው የነገው ትውልድ እንዲጠይቀው ወደፊት የገፉበት ጥበብ እና ጥንካሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬን ሲመሩ በዛሬ እይታ ብቻ ሳይሆን ትላንትን ከወደቀበት እያነሱ ለነገ መሰረት እየጣሉ መሆኑን ማሳያ ነው። ሙሉውን እዚህ ያገኙታል youtu.be/Lw95JxnOdus?si=7IrR… አዲስ ፓራዳይም የዩቲዩብ ገፃችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ለዘመድም ያጋሩ #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #AbiyahimedAli
14
54
2
121
3,880
✍️የለውጥ አባት retweeted
#Herman J. Cohen የተባሉ ዕውቅ አሜሪካዊ ዲፕሎማት በ17 Oct 2022 በትዊተር ገፃቸው በሰጡት አስተያየት:- "በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን ጥረት እያደረጉ ያሉ የአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪዎች ያልተረዱት ነገር ቢኖር ሕወሓት እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት እስካለ ድረስ በትግራይ ክልል ሰላምን ማስፈን የማይቻል መሆኑን ነው " ብለው ነበር። እኚህ ሰው በ1983ቱ የለንደን ድርድር ሕወሓት አዲስ አበባ ገብቶ ሀገሪቱን እንዲቆጣጠር ያደረጉ፣ ሕወሓትንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስትራቴጂክ ተልዕኮ ተቀብሎ የተቋቋመ ቅጥረኛ ቡድን መሆኑን በሚገባ የሚያውቁ ግለሰብ ናቸው። የሕወሓት ፖለቲካዊ ዓላማ ከትግራይ ክልል ሕዝብ ጥያቄ ጋር በጭራሽ የሚገናኝ አለመሆኑንም Herman J. Cohen በሚገባ ያውቃሉ፤ ምክንያቱም የትግራይ ክልል ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተለየ ጥያቄ እንደሌለው ስለሚያውቁ ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን ሕወሓት የተሰኘውን የማፊያ ቡድን ከኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ እንዲወገድ ማድረግ ያስፈልጋል።
In #Ethiopia, Africa Union mediators apparently fail to understand that peace in Tigray cannot include the survival of the #TPLF as a viable political entity. During their control of power power in Addis for 40 years, the TPLF was corrupt, authoritarian, and tribalist.
40
79
8
204
62,655
✍️የለውጥ አባት retweeted
ሰበር ከመቀሌ‼️ በእነ ደብረፂዮንና መንጀሪኖ የሚመራ ታጣቂ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ በዛሬ ቀን የከቲት 30 ዝግጅቱን እንደጨረሰ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዛሬ ሌሊት 6:00 ሰዐት ገደማ ጀምሮ እስከ ጠዋት መቀሌ ከተማ ጨምሮ ምስራቃዊ ፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ዞኖች ጨምሮ በሀይል ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ይህ የመፈንቅለ መንግስት ኦፕሬሽን የእነ ደብረፂዮንና መንጀሪኖ ቡድን አገልጋዮች ከሆኑት #ጆን_መዲድ፣ #ማሾ_በየነ፣ #ምግበይ እና #ወዲ_እምበይተይ የተባሉት ጥቂት አዛዦች ታጣቂዎች እያሰማሩ መሆናቸን ታውቋል።ይህ የፕሪቶሪያ ስምምነት በማፍረስ የጦርነት አዋጅ እየተጀመረ ይገኛል።የትግራይ ወጣቶች ለዚህ የክፋት ሴራ ህገወጥ ቡድን በመኮነን ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ጎን በመሆን ትግል እንደጀመሩ ይታወቃል።
109
48
4
179
42,978
✍️የለውጥ አባት retweeted
"#ሕውሓት ማለት #የትግራይ ህዝብ ማለት አይደለም" "የሕውሓት ባለቤት የትግራይ ህዝብ ሳይሆን የድርጅቱ አባላት ናቸው !"
9
16
1,350