Edom Fekade (@edomfekade) header
Edom Fekade (@edomfekade) profile picture

Proud Ethiopian|Working for better Ethiopia| Event Manager @PMEthiopia |Views my own ☀️☀️☀️

Addis Ababa, Ethiopia
Joined May 2013
Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)Photo by Edom Fekade (@edomfekade)
ለውበትሽ ልቤን ለክብርሽ ህይወቴን!!! ቆሜ ልጠብቅሽ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2
30
678
እንኳን ሰማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ... #የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
5
9
99
2,115
ሀገሬ፤ ከከፍታሽ መድረስ ፣ ባንቺ ልክ ማገልገል አቅሜ ባይችለውም በቀለምሽ ማማር፣ በወዘናሽ መኳል፣ በፍቅርሽ መኖሩን ልቤ አይከብደውም ! #Nationalflagday 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
4
14
1
142
3,158
ወርቅ፤ ጌጥ ከመሆኗ በፊት ፈተና ነበረች፣ ከማንፀባረቋ በፊት ያልነፃች አለት ነበረች። ብርቱ ክንዶች ፈተናዋን ረትተው ወደ ጌጥ ቀየሯት፣ ጽኑዎችን በትጋታቸው አንፀባራቂ ገፅዋን ወለዱት። 🫡🫡🫡 🇪🇹
1
20
608
የኢትዮጵያ ነገር ትንግርት ነው ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መስከረም 25, 2019
20
707
ኢትዮጵያ በቀጠናችን አንከር አገር መሆን ብቻ ሳይሆን በቀጠናው ጉዳይ ላይ የምትወስን መሆኗን በሰዎች ችሮታ ሳይሆን በጉልበቷ ታረጋግጣለች ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መስከረም 25, 2019
21
557
ውድቀቷን ሲመኙ ትነሳለች ፤ ድክመቷን ሲናፍቁ ጠንክራ ትወጣለች ፤ ተበተነች ፤ አለቀላት ብለው ሳይጨርሱ ተሰብስባ ትገኛለች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መስከረም 25, 2019
16
513
ዓለም ጀርባውን ሲያዞርብንና ፍርደ ገመደልነቱን ደግሞ ደጋግሞ ሲያሳየን ለሰከንድ ሸብረክ አላልንም ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መስከረም 25, 2019
1
20
520
የኢትዮጵያ ዘመድ ፈጣሪዋ ብቻ ነው ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መስከረም 25, 2019
2
3
1
45
1,029
ስለ አብይ ዛሬም ቃላችን ጽኑ ልባችን ኩሩ ነው! #ከፍታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
3
6
60
1,128
ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ ቃል አይተነፍስም ፍሬውን የሚበሉ ወፎች ግን ይንጫጫሉ!
1
16
495
Our eyes toward the horizon our feet rooted in our soil and our hearts devoted to our motherland. We stand for Ethiopia 🇪🇹
1
8
262
ዝማሬያችን እስከ ፀባኦቱ የሚሰማ ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን! #ኢትዮጵያዬ 🇪🇹
2
9
82
1,245
©️📸 Mikias Kassahun
143
#Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 Come to Ethiopia — get a 7-year age discount! It’s 2026 in much of the world, but on September 11, Ethiopia welcomed 2019. Come for the 7-year age discount. Stay for the ancient history, epic landscapes, legendary coffee, vibrant culture, and unforgettable hospitality. Ethiopia — where time is younger and the adventure is timeless.
4
12
582
A year later back where my heart feels most at home. Wishing you all a beautiful New Year!
2
6
217
Happy birthday to my Prime Minister, the true son of Africa!
2
4
27
627
#AddisAbaba 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
4
9
628