Pinned Tweet
አሁንም መቼም የማልነጠቀው ማንነቴ ኢትዮጵያዊ ነው! ዘረኛ አስመሳይ አንጓጣጭ አልወድም።
እኔን ሰድቦ አንጓጦ ማንነቱን ያሳየ ደሞ አሁንም ራሱን ያስገምታል እንጂ እኔ ወይ ፍንክች።የአባቴ ልጅ ነኝ አልፈራም ጨው አደለሁም አልሟሟም!
Never got to interact with Gfasil, but seeing how much my mutuals cared about him says a lot about the community here. May he rest in peace. Thoughts are with his family and everyone who knew him.
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Going through all TL interactions with @Gfasil . Man, I miss him more now.
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
አለመኖሩን ሁለተኛ ደግመን ጨዋታውን አለመስማታችንን ሳስበው እራሱ አንጀቴ ይነዳል!!! ሞት አንተን አስመለጠን ፋሶዬ በጊዜ ሄድክብን
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
እዚህ መንደር ከማውቃቸው መልካም ሰዎች አንዱ ።
ነብስ ይማር ፡ ለቤተሰቦቹ መድሀኒዓለም መፅናናቱን ይስጣቸው 💔
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
I have never meet him in person never get the chance to see his face but he was the most supportive and caring person he was the reason i never left twitter from the beginning .
FASILO Twitter will not be the same anymore with out you
WE WILL NEVER FORGET YOU 💔💔💔
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
አመት ብጠፋበት ደውሎ ይቀልዳል አይዞህ ባክህ ከልኩ አያልፍም ይላል እንጂ ሌላ ጣጣ አያውቅም። የሚኮላተፍ ሰው ካየ ሳይልክልኝ አይቀርም። የትምህርቴ መጨረሻ ላይ ተጨናንቄ ነበር ፤ በአካል ከማውቀውም ከማላውቀውም ሰው ስጠፋ ደውሎ ጠይቆኛል። 2/4
"ዳግመኛ ቢፈጠር" ይላል ጥሌ
ፋሶ @Gfasil ወዳጆችህ ለአንተ ያላቸውን ፍቅር አላየህ
youtu.be/5K5tXIRBRew?si=in3B…
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
የጂፋሱ ህልፈት ዜና ልቤን የከበደው ሀዘን ለቆብኛል። እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ፤ በአካል በድምፅ የምታውቁት ደግሞ ምን አይነት ወርቅ ልጅ እንደነበር ታውቁታላችሁ። ጨዋታው ፣ ቀልዱ ፣ ቁምነገሩ… 1/4
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
ፉሲል እኮ ለግማሽ ቀን ሲጠፉ የሚያሳሳ ልጅ ነበር አይደለም እስከዘላለም አሸልቦ የዚህ ሰፈር ድምቀት ጌጥ ነበርክ 💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፉሲሎ!
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Since yesterday's news, I have this powerful urge to check on everyone I once knew on Twitter and lost touch with. Such beautiful souls. I hope life has been kind to them. 💞

































