ሰው!

እንደ አገር በምድር!
Joined December 2013
"ቀን የጎደለበት ጠገራ አይጥ ይበላዋል"
7
5
106
65,675
ከከተማው አንዱ ህንጻ ሽቅብ ወደ ሰቀላው ለመውጣት ከአሳንሰሩ ተሳፍሬ የሽቶው ማዕዛ 🤭 ቆይ ተነክረውት ወይስ ባለህንጻው የሽቶ ማምረቻ አላቸው ይሆን? ቆይ ይሄ ሁላ መነከርስ እንዲያው ለአፍንጫ ብቻ ነው? እዚኸው ልቆይ ወይስ ምን ይሻላል @Hailekirkos
2
1
23
1,499
እንዲህ ያለ ነገር ስንቴ እንዳጓጓኝ እኮ🤭
2
7
1,032
✊✊
Celebrations have erupted across Serbia after a student-backed movement ousted President Aleksandar Vucic’s ruling party in snap parliamentary elections, ending his long grip on power. — in pictures aje.news/xjmzvf
1
19
1,089
እንዲህ ባለው ጊዜ እኮ ነው፤ "ቀን የጎደለበት ጠገራ አይጥ ይበላዋል" የሚባል...
1
30
1,095
በወረት ዘመቻ የሚቆም ምን ግፍ አለ?
4
4
2
57
1,944
✊✊✊
BREAKING: Brazil’s left-wing President Luiz Inacio Lula da Silva won the presidential run-off against right-wing Senator Flavio Bolsonaro on Sunday, the electoral authority said, securing a fourth non-consecutive term. 🟠 LIVE updates: aje.news/vs1cfu
2
22
1,005
የልኳንዳ ባለቤቶችን ማህበር ውሳኔ በተሰማ ጊዜ መላው የቆብ አስጥል ሰፈር ሰው አሜዚንግ አሜዚንግ አለ አሉ🙃
1
32
1,549
የሰሞኑ አኳኋኔ አንጠፍጥፈው ስል ነበር😂😂መኺናው ብቻ😥
Replying to @Tesafari
@Tesafari ጋሼ መኪናውን ነዳጅ ሲቀዳ🤭
2
157
ተወዳጁ ፣ድምጸ መረዋው የባህል አቀንቃኝ ይሁኔ በላይ ለሃሙስ ከእኛ ጋር ያመሻል "ቤታችን" ይላል youtu.be/3rYf4hMNieA?si=eXop…
2
28
1,395
አከራይ ተከራይን ይመለከታል በቂ ዝግጅትና ጥናት ያልተደረገበት ህግ ተደራድሮና ተዛዝኖ ለመኗኗር የምናደርገውን ሙከራ ገድሎ ቀብሮታል ሁኔታው አብሮ እንደሚኖር ሕዝብ በእጅጉ ያስተዛዘበና ትክክለኛው ማንነታችን የተገለጠበት ነው። 1
8
16
5
107
7,891
ግላዊ መፍትሄዎች -ዜጎች በግል የቤት ባለቤት የሚሆኑበት መንገድ ቀላል ቢሆን ከቢሮክራሲና ፖለቲካ ማነቆ ቢላቀቅ -ሰፋፊ መሬት የያዙ ግለሰቦች ወደላይ እንዲያለሙ የመኖሪያ ቤት እንዲያቀርቡ -ባለሃብቶች ያለእንቅፋት በቤት ልማት ቢሰማሩ 9
1
18
517
-መንግስት በሁሉ ጉዳይ ዘይት ካልመጠንሁ የሚለውን ነገር ቢተውና አገር አስተዳደር ላይ ቢያተኩር -የዘመቻ ስራ ቀርቶ ስራ በባለሙያ በተለይም ከተማ ቀመስ ልምድ ያላቸው ባለሙያ ቢመራ -የአከራይ ተከራይ ግብር ቢቀነስ ወይ ቢቀር ለአሁኑ ደክሞኛል 10
1
34
494