አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene) header
አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene) profile picture

Jesus is the only way to Eternal life

መስቀሉ ስር
Joined October 2018
Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)Photo by አማራ ጠቅላይ ግዛት (@mamyene)
Replying to @FanoRising
@FanoRising ተረሳሽ ወይ አሃሃሃሃ ተረሳሽ ወይ
እንዲህ ብሎ አፉን ሞልቶ የሚናገረው የሸዋ ጠቅላይ ዕዝ መሪ የሆነውን ፋኖ መከታውን ነው ይሄን በሰማሁበት ሰአት ፊት ለፊት ባገኝህ ተመኘሁ ዘረቢስ እከካም ማንም ላይ እንደምታናፈው አናፍተህ አትቀርም ወንዶች አይደሉም እኔ ሴቷ እበቃህ ነበር
1
5
8
15,886
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
More than 60 Orthodox Christians were martyred in Arsi for refusing to renounce their faith. Islamists, with state backing, continue the same pattern while Western media stays largely silent.
15
90
6
166
2,089
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
Fighter Jets Cannot Defend a Nation from Its Own Failed Governance #AbiyAhmed may celebrate the acquisition of sophisticated #Russian fighter jets and air-defense systems as a historic achievement. But an inventory of advanced military hardware is neither a measure of national security nor a substitute for peace, justice, political legitimacy, and sustainable development. #Ethiopia's greatest security challenge is not a shortage of fighter jets, tanks, or missiles. The principal multiplier of Ethiopia's deepening polycrisis remains Abiy Ahmed's own leadership failure and the ruling Prosperity Party's, in particular the dominant OPP pursuit of political dominance and unbridled greed to amass resources and power at the expense of of the overwhelming majority of the Ethiopian people. Consider the devastating record: protracted wars and armed conflicts across #Tigray, #Amhara, and #Oromia; ethnically targeted killings and persecution; grave human rights violations documented by international and Ethiopian human rights organizations; mass displacement; shrinking political and civic space; corruption and institutional decay; and the manipulation of ethnic and regional divisions for political advantage. From #Benishangul-Gumuz and #Gambella to #Southern Ethiopia and #Moyale, insecurity and intercommunal violence have further exposed the fragility of the country's political and institutional foundations. In part, stemming from regime's policies, by commission or omission. Meanwhile, Abiy's much-trumpeted “prosperity” narrative increasingly resembles a celebration of concrete monuments amid massive human suffering. His extravagant urban redevelopment and corridor projects stand in deeply disturbing contrast to the forced evictions, demolished homes, shattered livelihoods, and displacement of tens of thousands of vulnerable residents in Addis Ababa and other urban areas, including the Sheger metropolitan area. What kind of prosperity measures development by glittering buildings while disregarding the dignity, security, and livelihoods of ordinary citizens? Add to this the confrontational rhetoric, deteriorating relations, and dangerous geopolitical tensions involving neighboring countries, particularly #Eritrea, the S#udan, and the implications extend far beyond Ethiopia's borders. These are mutually reinforcing manifestations of a deeper crisis of governance. The government's pursuit of military superiority cannot resolve these contradictions. Indeed, without political accountability and genuine national reconciliation, greater military capacity risks becoming another instrument for perpetuating internal conflict rather than securing lasting peace. Abiy Ahmed may acquire the most sophisticated weapons Russia can supply. But he cannot purchase political legitimacy, manufacture national unity through coercion, or build sustainable prosperity through grandiose projects while the foundations of the nation are fractured. A government cannot credibly proclaim itself the guardian of national security while its own governance failures remain a major source of national insecurity. What Ethiopia needs are far more than advanced weapons: an end to destructive internal wars, justice and accountability, genuine democratic system, constitutionalism, the rule of law , equal citizenship, and a fundamental transformation in governance. The ultimate measure of a nation's strength is not how many weapons its rulers possess, but how securely, freely, peacefully, and with what dignity its people can live. That is the difference between militarizing the state and securing the nation.
Our comprehensive efforts to sustainably ensure our country's peace and security have reached a new milestone today. The state of readiness being built within Ethiopia's defense forces is endowing the nation with the capability to preemptively deter aggression. In accordance with our prior agreement with the Russian government, we have today taken delivery of the first twelve Su-35 4++ Generation fighter jets. Additionally, Ethiopia will receive four S-400 air defense system batteries. I would like to express my gratitude to my friend, Russian President Vladimir Putin, for his dedication in ensuring we received these warplanes a year ahead of our agreed schedule. By equipping itself with these fighter jets, Ethiopia has taken the lead among Sub-Saharan African nations. This historic achievement further strengthens our nation's sovereignty, and it will serve as a massive capability boost that allows us to confidently continue our journey toward ensuring our collective security and regional stability in the future.
6
163
4
203
5,315
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
#EthiopiaWatch🇪🇹: Ethiopia's rank for protection from armed conflict is tied with Sudan and Ukraine for 129th of 143 countries in the newly released @TheWJP 2026 Rule of Law Index.
30
236
15
363
19,938
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
Pray for our Ethiopian brothers and sisters✝️ #christians #persecuted #islam #Ethiopia #muslim
24
258
17
586
5,613
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
⛔️ Ethiopia is literally burning under the rule of the genocider Abey Ahmed‼️
47
640
35
1,047
36,984
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
The Coptic Orthodox Church in عمان stood in solidarity after the attack on the Greek Orthodox church in الكرك. Orthodox Christians continue to face targeted killings in Jordan and Ethiopia under the same pattern of attacks on churches and civilians.
21
219
15
731
9,733
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
The ethnofascist rhetoric & incitement of ethnic violence by @Jawar_Mohammed have served as a precursor to the current massacres in #Ethiopia. “እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም በሜጫ አንገቱን ነው የምንለው” #EOTCunderattack #AmharaGenocide
3
28
6
35
972
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የበለጠ ለጥቃት ተጋላጭ በምትሆንባቸው እንደ አርሲ ባሉ የሽብርተኞች እና አክራሪዎች መፈልፈያ አካባቢዎች የሚፈፀሙ ጥቃቶች እንዲሁ በቀላሉ ሊቆሙ የሚችሉ አይደሉም። መንግሥት ራሱ ባመነው እንደዚሁም እንደ አሜሪካ ያሉ መንግሥታት በተጨባጭ የሚያውቁት በአርሲ እና በባሌ ከኢትዮጵያ አልፎ እስከ ሶማሊያ እና የመን የተዘረጋ የሽብር ኔትዎርክ አለ። የአልሸባብ እና አይኤስ አይኤስ አባላት ከኢትዮጵያ ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳሻቸው ይወጣሉ፤ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያም ይገባሉ። በመንግሥት የተያዙም ያልተያዙም አሉ። ተይዘው የተለቀቁም ይኖራሉ። አርሲ ተብሎ በሚጠራው የደም መሬት ክርስቲያኖች በግፍ ይገደላሉ። አንድ ሁለት ወራት ያልፋሉ። መልሰው ይገደላሉ። ወራት ያልፋሉ። ከእንደገና ይገደላሉ። ለማናውቀው ጊዜ ያክል ይህ አዙሪት ይቀጥላል። ምክንያቱም ጭፍጨፋውን ለማስቆም ኃላፊነት የተጣለበት መንግሥት መዋቅሩን በክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ለሚያደርሱ አካላት ምቹ አድርጎታል። ራሱ መዋቅሩም ይሳተፍበታል። ለምን የሚለውን መደጋገም ስለሚሆን እንተወው። አድካሚ ነው። ዜጎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ የሚጠብቃቸው መንግሥት በሀገር ውስጥ እንደሌለ ሁሉም ያውቀዋል። በአርሲ እና መሰል ቦታዎች በክርስቲያኖች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ሊቆም የሚችለው ጉዳዩ ዓለምአቀፍ ትኩረት ሲያገኝ ነው። ልክ ለዓመታት የቀጠለው እና ኋላ አሜሪካን ጨምሮ የውጭውን ዓለም ትኩረት እንዳገኘው እንደ የናይጄሪያው "ቦርኖ" ግዛት ክርስቲያኖች ጥቃት። ለዚህ ደግሞ መልካም የሚባሉ አጋጣሚዎች አሉ። ከአፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ከአውሮፓ እስከ ሰሜን አሜሪካ ያሉ ትልልቅ የዓለም ሚዲያዎች የአርሲ ክርስቲያኖችን ግድያ ሽፋን እየሰጡት ይገኛሉ። በአርሲና አካባቢው የሚፈፀመው ጥቃት ከአንደኛው የዓለም ጫፍ እስከ ሌላኛው እየተሰማ ነው። ለዛውም ባልተለመደ ሁኔታ። ጉዳዩ ከዜና ሽፋን ባለፈ በተጨባጭ ተፅዕኖ የሚፈጥር እና ልዩ ትኩረት የሚያሻው እንዲሆን መስራት ያስፈልጋል። Globalized attention ማምጣት ያስፈልጋል። የዓለም ነባራዊ ሁኔታን ጨምሮ በርካታ አስቻይ መንገዶች አሉ። ይታሰብበት!
2
36
88
2,515
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
ወሀብይ 👇👇👇👇
7
21
3
32
3,351
#Amharagenocide በጀርመን ለምትገኙ የአማራ ተወላጆች እና ወዳጆች በሙሉ
1
2
171
ትንሽ ሰው ሀገር የዋርዳል ይሄ ቀትረ ቀላል
158
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
Thousands gathered today at St. George’s Greek Orthodox Church in Hamoud, Karak, to mourn, pray, and bid farewell to the Christian martyrs of Jordan’s church attack. Families and mourners joined the funeral procession in grief and solidarity. The nine martyrs were killed after gunmen opened fire on mourners attending a funeral at the church on Friday, October 23. They had gathered to say goodbye to a loved one, never imagining their own families would soon be mourning them. Lord, grant our martyrs eternal rest in Your presence. Comfort their families, heal the injured, and strengthen all those carrying the pain of this tragedy. May Your peace surround the people of Jordan, and may the memory of these beloved souls remain eternal. 🇯🇴✝️🙏
80
601
47
2,098
51,600
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
What further evidence would be needed to show that Ethiopia under the Oromo Prosperity Party is already a failed state?
Somali reinforcements from Ethiopia’s Somali Region have arrived in Moyale. Fighting has since spread into the Oromia Region, where Somali forces are now clashing with Oromo fighters
180
6
255
4,050
#BBC_NEWS_አማርኛ በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሕጻናትን ጨምሮ “ከ40 በላይ ሰዎች” መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ‼️ ሦስት የቀበሌው ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደገለጹት፤ ንጋት ላይ በጀመረው ጥቃት በአጠቃላይ “46 ሰዎች” ተገድለዋል። የሽርካ ወረዳ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ ምንጭ ደግሞ “በጮሌ ቀበሌ 43 ሰዎች ተገድለዋል” ብለዋል። አንድ የአካባቢው ነዋሪ እንደተናገሩት “የአምስት፣ ሰባት እና አሥር ዓመት” ሕጻናትን ጨምሮ “ቢያንስ ሰባት አካባቢ” ልጆች ተገድለዋል። ሌላ ነዋሪ በበኩሉ የተገደሉት ሕጻናት ብዛት “ቢያንስ አምስት እንደሚሆን” ገልጿል። ሕይወታቸው ካለፉት ነዋሪዎች ውስጥ አዛውንቶች እና ሴቶች እንደሚገኙበትም ነዋሪዎቹ አክለዋል። በተጨማሪም “ከ20 በላይ ሰዎች ቆስለው ሆስፒታል” ውስጥ እንዳሉ በሽርካ ወረዳ የሚገኙ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ አስረድተዋል። ሆስፒታል የገቡት ሰዎች “በጣም በከባዱ የተጎዱ ናቸው” ያሉት ምንጩ፤ ከእነዚህም መካከል ትናንት እንዲሁም ዛሬ ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች እንደሚገኙበት አክለዋል። የተገደሉት ሰዎች ቁጥር “ሊጨምር እንደሚችልም” ስጋታቸውን ገልጸዋል። አንድ የቤተ ክርስቲያን ምንጭ እንዳሉት፤ በጅምላ ቀብር እንዲፈጸም የተደረገው “በእያንዳንዱ ተቆፍሮ ስለማይቻል፣ ጊዜም ስለሌለ፣ ጠላትም ደግሞ ላያስቀብረን ስለሚችል፣ ስጋቱ ቅርብ ላይ ስላለ” ነው። የሽርካ ወረዳ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት የቢቢሲ ምንጭም የተገደሉት ሰዎች ትናንት “በአንድ መቃብር በጅምላ መቀበራቸውን” ተናግረዋል። “ትናንት ነው የተቀበሩት፤ በጥይት ተፈረካክሶ [አስከሬናቸው] እንዴት ያድራል?” ብለዋል። የተፈጸመውን ጥቃት “ጅምላ ፍጅት ነው” ሲሉ የገለጹት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዩ፣ በአካባቢው በቅርብ ርቀት ያሉ የፀጥታ ኃይሎች በሥፍራው ቢደርሱም “ያገዱት ነገር የለም” ሲሉ ጥቃቱን ማስቆም አለመቻሉን ገልጸዋል። “በቦታው ደርሰው ነበር፤ ምንም ማስጣል አልቻሉም፤ ሕዝቡ ከማለቅ አልዳነም” ብለዋል።
18
2
19
453
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
Islamic terrorism in Ethiopia 🇪🇹 Muslim terrorists have killed 47+ orthodox christians in Oromia, Ethiopia. 💀 🩸 Where is the media? Where is the UN? 🤔
281
2,528
174
4,143
44,626
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
I oppose what is happening to Arsi Ze-Orthodox; the government itself is the one doing this.😥
7
182
17
219
12,027
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
አብይ አህመድ ከመጣ የማይለቀሰበት ሰፈር የት ነው በደም ማፍሰስ ላይ የተመሰረተ ሴልጣን አወዳደቁ በደም ነው ደሙ ይፈሳል
7
82
7
124
3,717
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
“ይህ ህዝብ የለወጥ ኃይል አይደለም” ያለው ልደቱ አያሌው በትክክል ነው። አብይ እየገደለህም መሪየ ካልህ ቻለው መሞትን አራት ነጥብ።
1
7
1
7
310
አማራ ጠቅላይ ግዛት retweeted
የአረሲ ነገር እጅጉን አሳዛኝ ነዉ ቤተክርስቲያኗም እንዲህ እየነደደች ነው ቅዱስ ሲኖዶሱ የልጆቿ መታረድ የሚያሳስበው አይመስልም። ህዝቡም አይገድሉኝም ፣ አያደርጉትም እያለ አልያም መንግስት የሚያድነው እየመሰለው አልያም ፈሪ ሆኖ እየታረደ ነው።
9
64
5
87
1,395