Meklit retweeted
It is impossible to imagine Ethio Twitter without @Gfasil.
Meklit retweeted
We really be living out here thinking we have endless time, forgetting how uncertain our last breath is 💔
ከCBE ወደ telebirr 100 ብር ሳሳልፍ ለservice charge 10ብር መቁረጥ ምን ይሉታል? መዝረፍ ነው እንዴ ስራቹ? @telebirr እና CBE
Meklit retweeted
ነውርን አውግዙ ለፍትህም ጩኹ 😔
#ADWA
መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ከተማ " ዓዲ ማሕለኻ " ከሚባል ስፍራ ታግታ የተሰወረችውና ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር የተጠየቀባት ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ህይወቷ አልፎ ተገኝቷል። ለወላጆች ዛሬ ጥዋት መርዶ ተነግሯቸዋል።
የማይገባ ቪዲዮ የሚሰሩ እና አፀያፊ ኮመንቶችን የሚኮምቱ አካውንቶችን REPORT በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!
ኢ/ሶ/ተ/ሚ (የኢትዮጲያ ሶሻልሚድያ እና ተያያዥ ጉዳዮች ሚንስቴር)
9
54
4,406












