Pinned Tweet
“All the great crimes of history, lest we forget, have their genesis in the moral wilderness of their times.”@eskinder_nega
Aluta Continua.✊🏽
1
8
4,032
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
#ሙሉውን_ተመልከቱት !!!
የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መከራ እና የምዕመኑ ዝምታ ያስጋኛል
ይሄ ሃዘን ይህ መከራ ይሄ ለቅሶ ይሄ ጩህት የኢትዮጵያ
የኦሮቶዶክስ እምነት ምክንያት የሚፈፀምባቸው ግፍና በደል ነው !!!
ግራ የሚገባኝ ግን 😌
የእምነቱ ተከታይ የሆንን ክርስትያኖች እውነት ለመናገር ይሄን እያየን እየተመለከትን ግድያው በመረጃ በማስረጃ እየቀረበልን
የወገኖቻችን እልቂትና ሞት በዝምታ እንደ ድራማ መመልከት
ከገዳዮቹ የምንለይበት አንድ ብሎ ለማስረዳት የሚችል ካለ ለመረዳት ዝግጁ ነኝ
እኔ ግን በወገኖቼ ግድያና እልቂት በንፁሃን መርገፍ ዝም አልልም
መንግስት ጥይት ገዝቶ ማስተኮስ እንጂ፣
ሌላውን የመንግስት ስራ አያቀውም::
መንግስት እንደሌላቹ እወቁ!
#አዲስ_አበባ #AmharaGenocide
#Amahara #addisabeba #Ethiopian
#fano #HumanRightsWatch #Ethiopia #Amhara #SouthWollo #Jari #IDPs #HumanitarianCrisis #DNEAfrica
ያን ተብታባ ሰካራም ጌታቸው ረዳ አጠጥተው ሲያንዘባዝቡት ሰማሁት። በረጅም ገመድ ታስሮ አፉ ውስጥ የአረቄ መለኪያ ተገጥሞበት የሚለፈልፍ ሰውዬ ዘሜ፣ ብቸና ቅብረጥስ ይላል። ራሱን ነፃ ያውጣ መጀመሪያ።
4
182
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Millions of Amhara families and Ethiopian Orthodox Christians are surviving war, massacres, and hunger out of sight of global cameras and headlines. Mothers trying to feed their children, elders praying over the ruins of their churches, and people wondering if anyone outside is listening or even cares.
medium.com/@sovereign_voice/…
Zemene Kassie’s Reported Conversation with the UN Special Envoy and the Changing Political Dynamics of Ethiopia. Read more.
borkena.com/ethiopia-zemene-… #Ethiopianpolitics #ZemeneKassie #Fano
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Heavy fighting erupted in Debre Werq, East Gojjam, as #Amhara #Fano forces launched coordinated attacks against #Ethiopian government positions on November 16.
Fano’s Tewodros II Command claims numerous government troops were killed or wounded and more than 170 firearms were seized.
A new day.
A fresh beginning. Wishing everyone a blessed Monday.🌺
አጠር አና ሳሳ ካለች እረፍት በሗላ ሰኞን በዚህ መንገድ ተቀብለናል።💃🏾
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
The desperate, days numbered PP regime is throwing everything, even the kitchen sink, to see what sticks.😂 Since the Alliance for Survival was announced, their cadres can’t seem to keep the same agenda alive for even half a day. The panic is showing.
FANO CAN!✊🏼
ኮንግ ግን እንዲህ የጠቋቆረው አሞት ይሆን?🙈
የትብብር ለህልውና ሰብሳቢ እና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጉዓንግ ኮንግ ጋር በምስራቅ አፍሪካ እና በኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ።
ትናንት ኅዳር 05 ቀን 2019 ዓ.ም በተካሄደው በዚህ ውይይት፡ በቅርብ ጊዜ የተመደቡት ልዩ መልዕክተኛው በቀጠናው ያሉ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ማስቻል ዋነኛ ተልዕኳቸው መሆኑን በውይይታቸው ገልፀዋል።
አርበኛ ዘመነ ካሴ በበኩሉ የአማራ የህልውና ትግል መነሻ ምክንያት፣ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው የዘር ማጥፋት እና በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን፣ የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ አለም አቀፍ ማህበረሰቡ ለቀውሱ የሰጠው ትኩረት አናሳ መሆኑን አብራርቷል። በሌላ በኩል ትብብር ለህልዉና የተመሰረተው የጋራ እጣ ፋንታ ባላቸው ህዝባዊ ኃይላት መሆኑን፣ የራሳቸው ትግል እና አጀንዳ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ኃይሎች ህብረት እንጅ አገዛዙ እንደሚለው በውጭ ኃይሎች የማይዘወር እንደሆነ እና የተገንጣይነት እንቅስቃሴ ውስጥ የሌለ መሆኑን አብራርቷል።
የኢትዮጵያ ውስጣዊ ቀውስ ሁሉን አቀፍ በሆነ ሰላማዊ ድርድር ይፈታ ዘንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቀውሱ ጠማቂ የሆነው የብልፅግና አገዛዝ ላይ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ማድረግ እንደሚጠበቅበት ገልጿል።
1
2
352
እኔ ሶስተኛውን ድርጅት ከአንድ አመት በላይ አፌን ከፍቼ በእየጠበኩ ነው ባለቤቱ እስካሁን ስለግለሰቦች እያወራ ነው።
እንኳን ደስ አላችሁ!
ሦስተኛ አማራጭ! የፋኖ ድርጅት እየመጣ ነው።
የግለሰቦች ፖለቲካ ሊያከትም ነው።
ሦስተኛ አማራጭ ድርጅት የዓላማ ሰነዱን በቅርቡ ይዞ ይመጣል። ያስተዋዉቃል።
እገሌ እሚባል የግለሰብ ፖለቲካ ይቀራል ማለት ነው። ብዙ ተለምነው አልተቻለም። ከእንግዲህ ፖለቲካችን በሀሳብ የበላይነት ብቻ ይሆናል ማለት ነው።
አይ ፋኖ ጀግና እኮ ነው!
2
5
433
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
"ሚስትህን ሲደፍርብህ እናትህን አጋድሞ ሲያር ድብህ አባ እያልክ አትምጣ! ወገብህ ላይ የታጠከውን ክላሽ አውርደህ በጆሮ ግንዱ ስደድበት!"
©አባ ፍቅረ ማርያም




























