ሳምሶን (@SamAddisA) header
ሳምሶን (@SamAddisA) profile picture

wonderer 🤷🏾‍♂️ #Man_United

Joined November 2013
Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)Photo by ሳምሶን (@SamAddisA)
ሳምሶን retweeted
ለውድ የ @Gfasil ወዳጆች ከእህቶቹና እናቱ በመነጋገር እነሱ በመረጡበት አኳኋን እና በአካባቢው ልማድ መሰረት የወንድማችን የመቃብር ስፍራ በአግባቡ እንዲሰራ ከባለሙያዎች ጋር ተስማምተናል ፋሶ ሁሌም አንዘነጋህም! በምልዓት ረፍልኝ ወንድምዓለም!
6
94
1,188
ሳምሶን retweeted
የሰፈሩ አድባር የድሬ መልክ Gfasil ዛሬም ከርሞም መለየትህ አዲስ ነው የሚሆንብኝ። ከቆዩ የዚህ መንደር ሰዎች በአካል የምንተዋወቅ ያህል እንዲሰማን የምታደርገን ሁሉን ቀለል አድርገህ የምታይ ምስራቃዊውም አይደለህ ሊያውም ኦሪጂናሌው
1
13
2
83
2,839
ሳምሶን retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil ማርያምን ስላንተ ቃል የለኝም የሰዉ ልክ ነበርክ uff💔 I still can’t believe he’s gone💔 ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው🙏
2
5
57
4,514
ሳምሶን retweeted
ጂፋሱን @Gfasil ብለን ስንጠይቃችሁ ያለመሰሰት ሰጣችሁናል ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልን። ቀጣይ ሃሳባችን እየተነጋገርን እንገኛለን። ዘግይታችሁ ያወቃችሁ ወዳጆች በጥያቄያችሁ መሠረት @DagmTN 1000317242763 -ዳግም ተሾመ ድጋፍ አድርጉ 🙏
1
13
48
1,739
ሳምሶን retweeted
የወንድማችን @Gfasil ድንገተኛ ሞት ልባችንን የሰበረ ወዳጆቹ ሁሉ ለሰጠን መልካም ጊዜያት ቤተሰቡን ለማፅናናትና አለንላችሁ ለማለት ድጋፍ እያደረግን ነው አሁንም ድጋፉን @DagmTN CBE 1000317242763 (ዳግም ተሾመ) ገቢ በማድረግ ቤተሰቡን እናግዝ።
Replying to @Gfasil
@Gfasil የአንተ ዘላቂ ማረፊያ የእኛ የወዳጆችህ ልብ ነው! የሰጠኸን ጨዋታ፣ ደግነት፣ ፍቅር፣ ትህትና መቼውንም ከልባችን ከቶውንም የሚጠፋ አይደለም። ፋሶ በዚህ ሁሉ ሰው ልብ ውስጥ ማረፍ እንዴት መታደል ነው!
8
24
1,266
It is impossible to imagine Ethio Twitter without @Gfasil.
6
15
103
8,433
And it will forever stay like that!
Twitter የ@Gfasil ግዛት ነው you will never take it away from him NEVER!
11
1
80
3,480
Fasilo was the one who brought everyone close, checking in on people like a true brother. He made us laugh, and his warmth made strangers feel like family. Ethiopian Twitter won't be the same without him. Rest in peace Brother!
5
62
2,127
ሳምሶን retweeted
በጣም የሚቆጨኝ ደግሞ ካልሳልኩህ ብዬ ስጨቀጭቀው ሳልኝ ግን እንዳትፖስተው ብሎ ፎቶውን ሰጥቶኝ እኔም በሌላ ስራ ተወጥሬ ፎቶውንም ስዬ ሳላሳየው ይኸው እንደቀልድ አመለጠን😭😭
5
2
66
4,305
ሳምሶን retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil የአንተ ዘላቂ ማረፊያ የእኛ የወዳጆችህ ልብ ነው! የሰጠኸን ጨዋታ፣ ደግነት፣ ፍቅር፣ ትህትና መቼውንም ከልባችን ከቶውንም የሚጠፋ አይደለም። ፋሶ በዚህ ሁሉ ሰው ልብ ውስጥ ማረፍ እንዴት መታደል ነው!
1
11
1
85
2,723
ሳምሶን retweeted
በርካቶች በአገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ የጂፋሱ @Gfasil ወዳጆች ህልፈቱን ተከትሎ ብዙ አድርጋችኋል ድንገት ያልነበራችሁ እናቱን እና እህቶቹን ለማበረታታት እንድንችል በ @DagmTN ንግድ ባንክ ቁጥር 1000317242763 (ዳግም ተሾመ) የተቻላችሁን አድርጉ 🙏
17
1
58
1,835
እናንተ ላካ ሄዶ ማልቀሻ ሀዘንን መግለጫ ቦታ ማግኘትም እንዲህ ይቸግራል 💔 ወይኔ ፉሲሎ!
7
12
1
125
9,643
ሳምሶን retweeted
የጂፋሱ @Gfasil ትዝታ ለማስታወስ ከአወራችሁት በዚሁ በትዊተር ከተናገረው አነሳሱ እስኪ እናስታውሰው። የሆነ የበዓል ዋዜማ በግ ገዛህ ይለኛል።እረ አልገዛሁም አንዱ የበግ ሎተሪ አስቆረጠኝ ስለው መልሱ ሌላ ነው መቼም እንስቅ ነበር ነበር ቅርብ ነው
2
3
2
62
6,261
ግፋ-ሲል ነበር የምለው 💔 ነበር! እግዚአብሄር ይዘንልህ ወንድም አለም! ስፍር ቁጥር የሌለው ህዝብ ይወድሃል፤ ከወዳጆችህ አንዱ በመሆኔ እኮራለሁ💔 የውስጥ መስመር ምልልሶቻችን መፅናኛዎቼ ናቸው🙏🏻 @Gfasil till we meet again 😭
3
9
92
3,557
ሳምሶን retweeted
የጂፋሱን @Gfasil እናት ዛሬ አዋራኋቸው "ጎበዝ ልጅ ነበር መጨረሻው አላማረም ምን ይደረግ" አሉኝ። ሁለት እህቶች እና እናት አሉት።አይዟችሁ ማለት ይገባናል። ድጋፍ ያደረጋችሁ ብዙሃን እግዚአብሔር ይስጥልን። ያላደርጋችሁ ሂሳብ ቁጥር 1000317242763
2
35
1
117
4,354
ሳምሶን retweeted
ጅፋሱ @Gfasil safety shoe ማድረጌን አይቶ ሲያላግጥብኝ👇
1
5
1
42
3,067
I do hope he knew, with all my heart. He was such a beautiful soul truly loved by so many of us. May his soul rest in eternal peace🕊️🤍😢
On the human side of things, I can see that there is a Twitter Ethiopian community that is sober and you can relate with. That is despite the political differences. And @Gfasil is proof of that. I hope he knew how loved he was in this platform. May he rest in Peace 🙏
3
20
1,015
ሳምሶን retweeted
የወንድማችን ፋሶ @Gfasil በድንገት መለየት ልባችን ሰብሮታል። ከእሱ ጋር የነበረ ትዝታችን ለማዘከር በመቃብሩ ላይ ምልክት ለማኖር፤ ቤተሰቡንም አይዟችሁ ለማለት በወዳጃችን @DagmTN -ዳግም ተሾመ ሂሳብ 1000317242763 ድጋፋችሁን እንጠብቃለን። 🙏
26
2
63
3,647
ሳምሶን retweeted
This picture is one of my favorites. I took it five years ago when I went to Gondar for the New Year. @Gfasil asked me to send him pictures of the village and its surroundings. I sent him many, including this lamb. He posted this one. Fasil was a little bit of everything. He loves random but beautiful things. Rest in peace, @Gfasil 🕊️
2
5
1
44
2,306
ሳምሶን retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil ምኞታችን ይሄኛው ሰርግ ነበር🥺 ለአንተ የሚገባው ይሄ ነበር💔 ዛሬም ሰርግህ ነው ይሄ ሁሉ ሰው ይወድሃል፣ ያከብርሃል ሁሉም ልብ ውስጥ የማይጠፋ አሻራ አሳርፈሃል🥺 በሰላም እረፍ መቼም ከልባችን አትጠፋም ፋያው❤
የ @Gfasil ሰርግ እንዲህ የሚሆን ይመስለኛል ጓንጉሌ ነቃ በል እስኪ ጃኬት የሚያወዛውዘው ቋድር ሲሆን እኔ ባለባርኔጣው መሆኔ አልቀረም።
7
10
87
4,016