ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @amorawwub
የጃል መሮ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ዞን ከ40 በላይ ሰዎች በተገደሉበት የጥቅምት ወር ጥቃት ወቅት "እርምጃ" መውሰዱን አረጋገጠ።
የቢቢሲ ዘገባ ሊንክ
bbc.com/amharic/articles/c9g…
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
እንደ ወንድማችን ትንግርቱ አገላለጽ፣ ከህወሓት እና ከኦነግ ጋር ለመጣመድ የቆረጠው «ብልሁ እና የነቃው ፖለቲካል አማራ» 5% ወይም 6% ብቻ ነው ማለት ነው😎። ግን ከተሰለፉት 5% የነቁ አማራዎች መድረክ ላይ ወጥቶ የተናገረ አለ እንዴ? እኔ አላየሁም፡፡ ያው የነቃ ሰው አጃቢ አይሆንም ብዬ ነው፡፡
ለማንኛውም የቀረው 95% ደሞ ጽምዶን ሚቃወም ፤ ያልገባው ፤ የዘልማድ ባህላዊ አማራ (Cultural Amhara) አማራነትን በስም ብቻ የተሸከመ ነው ማለት ነው🤣
ነገሩ ግን ወዲህ ነው፡፡ ትንግርቱ ሚሸሸው እውነት 5% እንኳን ማይሞሉ በሰፈር የተቧደኑ ከህወሃት ጋር የቆዬ ዝምድና የነበራቸው፤ ከህዝብ አጀንዳ ይልቅ የሰፈር እና የቡድን አጀንዳ የተሸከሙ፤ በአቋራጭ ጥቅም ሚያስገኝ ከመሰላቸው ምንም ነገር ለማድረግ ወደኋላ ማይሉ 5 ፐርሰንቶች የ95% አማራን የህልውና ትግል መደራደሪያ አድርገው እየሰሩ መሆኑን ነው፡፡
ትንግርቱ ከካድሬያዊ ሽንገላ ይልቅ ምሁራዊ ሚዛኑ ቢያመዝን ኖሮ፣ ትልቅ ቤት ለመስራት መጀመሪያ ጠንካራ መሰረት እንደሚያስፈልግ ሁሉ፣ በጣም አስቸጋሪ በሆነው የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ አማራውም ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን መጀመሪያ የራሱን ሕዝብ የንቃት አድማስ ከ5% ወደ 10% እና 20% (Critical Mass) እንዲያሳድግ ይመክር ነበር። ከዚያም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ከሌላቸው እንደትህነግ እና ኦላ አይነት ኃይሎች ራሱን አርቆ፣ የራሱን የፖለቲካ መስመር አስምሮ ከሌሎች ሰላም ወዳድ ሀገር ውስጥ እና የቀጠናው ኃይሎች ጋር መስራት እንዳለበት ያስረዳ ነበር። ያው «ከራስ በላይ ንፋስ» ሆኖበት እንጂ 😉
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
In the spirit of Ato Tantu, Journalist Dawit Begashaw asserted in court his pride & innocence in openly opposing the #AmharaGenocide on which foreign & domestic news agencies & human right orgs had reported extensively. When he did this, made the stooges on bench feel small.
Once again, he stood tall and straight and refused to buy his false freedom with a an admission of guilty to crimes he never committed and the state never proved beyond a reasonable doubt. Pressuring inmates to plead for pardon before a fair and a free trial and a guilty verdict is a travesty. Dictator @AbiyAhmedAli knows no justice.
@CPJAfrica @hrw ………… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅
እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ቀልደኛ ገበሬ በሰኔ ይሞታል አለ ዐማራ አያፍሩም ግን በጎጃም ስም ሲሳለቁ 😭😭😭
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅
እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
#AmharaGenocide
#WarOnAmhara
@OHCHR_ESARO @LemkinInstitute @MaryLawlorhrds @RepYoungKim @RepYoungKim @UNHumanRights @SFRCdems @SFRCdems @AsstSecStateAF @AUC_PAPS @HouseForeignGOP @marcorubio @miaamormottley @BrianKarem @bill_easterly @Pontifex @narendramodi @DDNewslive
Amhara civilians, including vulnerable women & children, are being ruthlessly targeted by drone strikes in the Amhara region. The world cannot turn a blind eye to this horrifying act. We must come together to stop the violence & demand justice. #AmharaGenocide #WarOnAmhara @cnni
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Day 2,531 since 17 Amhara students, mostly women, were abducted from Dembi Dollo University. Their parents wake up every day with shattered hearts, while
@AbiyAhmedAli
’s genocidal regime spreads lies and stays silent #AmharaGenocide #BringBackOurStudents
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ወልቃይትን የሚያክል የሕዝብ አጀንዳ ለብሽሽቅ ያቀረበው የአማራው ፖለቲካ!
በፖለቲካ ሂደት ውስጥ አይነኬ የሚባሉ የሕዝብ ጉዳዮች ሊኖሩ ይገባል። እንደ አለመታደል ሁኖ የእኛው ፖለቲካ አይነኬ ግለሰቦች እንጂ አይነኬ አጀንዳ የለውም። አጀንዳው ጥሎ በሌሎች አጀንዳ ለመጠለፍ ራሱን ያመቻቸ ትውልድ ያለው በዚሁ በአማራ ፖለቲካ ውስጥ ነው።
ከግለሰቦች ጋር በኃይል አሰላለፍም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ልትጋጭ፣ በተቃርኖ ልትቆም ትችለሰለህ። ነገር ግን ግለሰቦችን ለማብሸቅ በሚል የሕዝብ አይነኬ አጀንዳን ለብሽሽቅ ማቅረብ ነውር ነው። የአማራው ትግል የወደቀው ወልቃይትን ለብሽሽቅ ያቀረበ ዕለት ነው። ወልቃይትን መሰረት አድርጎ ጎንደሬውን ማዋረድን የትግል ስልት አድርጎ የነደፈው ዕለት ነው።
"ወልቃይት" የፅምዶ ቋሚ የዘመቻ ካርድ ከሆነ ሰነባብቷል።
ይህ መልዕክቴ ወደ ተሰናይ ሰዎች የተላከ መልዕክት! ተደርጎ ይወሰድልኝ። 😁
ለJustice፣ ለEquality፣ ለExistence እና ለሕዝብ ሕልውና የተነሱ ወንድሞች፣ የትግላቸው መርህና ቋንቋ እንዴት ሊደበላለቅ ቻለ? ሊታገሉ በወጡበት የሕዝብ ጥያቄ ላይ ለምን መዘባበትን መረጡ? ለራሳቸው ሕዝብ ጠላት በሚመስል ለመቆም እንዴት እንደመረጡ እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም።
የፅምዶ Media Strategy ዋነኛ መነሻና የፖለቲካ መምቻው ወልቃይት ነው። ስብራት በገጠመው ቁጥር እንደ scapegoat የሚጠቀምበት በወልቃይት ላይ የሚያነሳው ዘመቻ ነው። ስኬት ሲርቀው ምክንያቱ ወልቃይት ይሆናል፤ የትንተና ድክመቱና የፖለቲካ ግብዝነቱ ሲያጋልጠውም ለውድቀቱ የሚያቀርበው Excuse ወልቃይት ይሆናል።
ወልቃይት በTPFም ሆነ በTDF እጅ ቢገባ፣ "ስለቴ ሰመረ" እያሉ ድቢ በአናታችን ላይ የሚደልቁት እነዚሁ የተሰናይ ሰዎች የፈጠሯቸው፣ የከንቱ ትውልድ ማሳያዎች ናቸው።
ወልቃይት እንደ ጽዮናውያን መከራን ወደ ጽናት የቀየረ፣ ሕልውናውን ለማስጠበቅና ዘሩን ለማስቀጠል ከታሪካዊ ፈተናዎች የተማረ፣ የተደራጀና በቀላሉ ለስህተት የማይጋለጥ Strategic Mindset የገነባ ማኅበረሰብ የተፈጠረበት ቀጣና ነው።
በወልቃይት አስተዳደር ላይ አንድ አስተዳዳሪ ተሾመ ብሎ መዝለልና መቦረቅ ይቻል ይሆናል። ነገር ግን ያንን ሕዝብ ዳግም ለአደጋ የሚያጋልጥ ኃይል ሊኖር እንደማይችል በእምነት መናገር እችላለሁ። የወልቃይት ሕዝብ የsurvival instinct፣ የResistance እና የ Collective Consciousness ታሪክ አለው።
ምንም ብትሉን፣ ፍረጃችሁን ቀርቶ ሰይፍ ብታቀርቡ አናመነታም። እስከ ቀራኒዮ አብረን እንቆማለን። የሕዝቡን ሁለንተናዊ ነፃነት ከግለሰቦችና ከቁሳዊ ጥቅሞች ጋር ለማያያዝ ብትሞክሩም፣ የዚህ Campaign ዓላማ ለእኛ ግልጽ ነው። ጥቂቶችን ልታወዛግቡ ትችሉ ይሆናል፤ ነገር ግን በዚህ ዘመቻ የምትፈጥሩት ታምር አይኖርም።
የሕዝብ ሕልውና ከግለሰቦች ፍላጎት በላይ ነው። የወልቃይት ጉዳይም የዘመቻ መሳሪያ ወይም ካርድ ሳይሆን የሕዝብ ሕይወትና የታሪክ ፣ የህልውና ጉዳይ ነው! 🙏
በአማረ አሰፉ✍🏼 @media_guna40320
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
"የባሪያም ባሪያ እንደሆናችሁ አደረጓችሁ!!"
bc ጠሚዶ is የክሕደትና የባርነት ካምፕ😎
#RejectTheEnemiesAlliance
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Millions of Amhara families and Ethiopian Orthodox Christians are surviving war, massacres, and hunger out of sight of global cameras and headlines. Mothers trying to feed their children, elders praying over the ruins of their churches, and people wondering if anyone outside is listening or even cares.
medium.com/@sovereign_voice/…
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
የዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ መነሻ ትርክት!
የዐማራ የህልውና ትግል የሰው ልጆች በሕይወት የመኖር መብት ትግል ነው :: ስርዓት ተኮር የሆነው የዐማራ የዘር ጭፍጨፋ የተወለደው ዐማራ የብሄረሰቦች ጨቋኝ ኢትዮጵያም የብሄረሰቦች እስር ቤት ነች በሚል ጥራዝ ነጠቅ ትርክት ነው :: በዚህ ማለትም ዐማራ ብሄረስቦችን ጨቁኗል በሚል ትርክት በተነሳዉ የተማሪዎች እንቅስቃሴ የተፈጠሩት የፖለቲካ ድርጅቶች ሁሉ እርስ በእርስ የተታኮሱትን ጨምሮ ማለት ነው የተስማሙበት የትግል መነሻ ነበር :: በወቅቱ ዐማራ ሌሎችን ብሔሮች ጨቁኗል ብለው ካመኑት የፖለቲካና የትጥቅ ትግል ድርጅቶች መካከል ኢሕአፓ :መኢሶን :ሰደድ :ኦነግ : ትህነግ : ወዝሊግ : ኢጭአት : መኢሶን : ሻዕቢያና ሌሎችም ይገኙበታል :: ለዚህ ነው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር በፀረ ዐማራ ትርክት ያጠነጠነ ነው የምንለው :: በአንድም በሌላም መንገድ አሁንም የዐማራን የህልውና ትግል መድፈቅም መቆጣጠርም የሚፈልጉት እነዚያው የዐማራ ጨቋኝ ነው ትርክት ባለቤቶች ናቸው :: ዐማራ ሕልውናውን የሚያረጋግጠው ይህንን ትርክት ከስሩ ነቅሎ መጣል ሲችል ብቻ ነው ::
Stop #AmharaGenocide
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
A powerful tribute to courage, conviction, and unwavering commitment to truth. True leadership is measured not by changing seasons or shifting alliances, but by standing firm in one’s principles and remaining committed to the people. Respect to Eskinder Nega.
ተዋርዳችሁ ላዋረዳችሁን ባንዳዎች እናመሰግናለን ..!!
እራሳችሁን ችላችሁ ብትዋረዱ እንኳ ምናለ..? እናንተ ግን የዚህን ትልቅ ህዝብ ስም ይዛችሁ ድርጅቱቱንም ጎትታችሁ ላዋራጅ ጠላት ሰጣችሁት ..😡
የህውሓት አምባሳደር ፍስሃ አሰገዶም በትግረኛ የተናገሩት ንግግር አማረኛ ሙሉ ትርጉም ‼️
ሙሉ ትርጉም⚠️
ምስጋና ለታጋዮቻችን
ክብር ለጀግኖቻችን መስዋእትነት
➡️ “ተሳስተው የነበሩት ናቸው ወደ እኛ የመጡት እንጂ እኛ እነሱ ካምፕ አልገባንም”
ስለዚህ በዋናነት ስራችን ብለን ልንይዘው የሚገባን ነገር , ምን እየተሰራ እንዳለ ለማወቅ መጠየቅ ትክክል ሆኖ ሳለ ስራው በያለንበት ኮሚኒቲ እና አካባቢ ከእነኝህ የጥምረቱ ደጋፊዎችና ወዳጆች ለሚባሉቱ አሰራር ስለሚተላለፍላቸው በመመሪያ በተዋረድ ማለት ነው በዚህ መልኩ እንስራ !
ሌላው Advocacy ተጀምሯል
አምባሳደር ብርሃነ መስቀል ቅድም አስቀምጦታል !
Diplomacy ትክክል ነው የራሱ የሆነ አካሄድ እና ስራ ስለሚጀምር ልምዱ ያላቸው ሰዎች እየሰሩበት ነው !
Advocacy በጋራ በህዝብ የሚሰራ ስራ ነው ።
Diplomacyውም ቢሆን በተለይ አሁን በአሜሪካ ኮንግረስ አዲስ የፖለቲካ ንፋስ እየነፈሰ ነውና ያለው እሱን ተከትሎ በካናዳም እንዲሁ Advocacyውን በአንድ ወይም በሁለት ሰው ብቻ ሳይሆን በጋራ ተጠናክሮ ከዚህ በፊት የነበረውን የዲያስፖራ እንቅስቃሴ መልሰን እናምጣው ።
➡️ ሴናተሮችን ኮንግረስ አባላትን እናነጋግር እንጠይቅ ትግራይ አሁንም ከእነ አቅሙ ነው ያለው እንበላቸው ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናድርግ ።
Advocacy በተለያየ መልኩ እንደሚሰራ ለእናንተ አልገልጽም ያለፍንበት ስለሆነ !
➡️ በመጨረሻ ትግራይ አሁንም “ አብ ሃዊ ኢያ ዘላ ንበሎም “ ትግራይ አሁንም እሳት ውስጥ ናት ያለችው እንበላቸው።
#ስርነቀልለውጥ
#ሥርዓትነቀልለውጥ
#AmharaResistance
#AmharaGenocide
@afnm_official @AFNM_FA @EPFASOfficial @dawit_giorgis @berhanenega @AAA_Amhara @AmorawAmor53657 @Biruk8156044667 @GPEthiopia
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Women with intelligence and courage are underrepresented in the struggle.We should protect those who are. When @AbiyAhmedAli ‘s police abused Genet Asmamaw & threw her to jail for no other reason than being an Amhara woman of courage, we’re all insulted. After suffering horrendous abuses for about three years in a filthy prison, she refused to plead for clemency before a guilty verdict. As ever before Genet Asmamaw is affirming her innocence, refusing to buy her false freedom with an admission of guilt to crimes she had never committed. Tomorrow, she with other fellow inmates, will be on a hunger strike. We are with them!………… x.com/alemgirma9/sta x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta…
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
መርጦ መስማት!
'የነፃነት ሰልፍ ' በሚል ርዕስ ስለ የዐማራ የህልውና ትግል ውጣ ውረድና ስለ ትግሉ ግቦች ስለ ዐማራ ጠላቶች ትርክትና ማስፈፀሚያ ስልቶቻቸው በሰፊው በሰነዱበት መፅሐፋቸው ዶክተር የወንድወሠን አስፋ መርጦ ስለመስማት የምትከተለዋን አንቀፅ በገፅ 364/365 አስቀምጠዋል ::
ጀዋር መሐመድ ተከብቤያለሁ ብሎ በፈጠረው የዘር ፍጅት ወቅት አንድ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊ ጋዜጠኛ ትንተና ሲሰራ " በዚህ ሁሉ ውድመት ውስጥ የብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን አንድነት የሚያጎሉ ስራዎችን እየሰራ ነው :: ማሳያውም ሰሞኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ አንድ ፕሮጀክት ሲመርቁ የለበሱት ቀሚስ ጥለቱ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነበር " ብሏል ::
ይህ የሚያሳየው ሰዎች ምቾታቸውን የማይነካውንና ለአስተሳሰባቸው የሚስማማውን ብቻ መርጦ ለመስማት እና ለመቀበል የቱን ያህል ርቀት ሊጓዙ እንደሚችሉ ነው :: ለምሳሌ ዘግናኝ የዘር ፍጅትንና የከተሞች ውድመትን ከአንዲት ሚንስትር የቀሚስ ጥለት ጋር : የአምስት ሺህ ሰዎችን በአንድ ጀንበር መታረድን ከስድስት የኦሎምፒክ መዳልያ ጋር : በአንድ ቀን የሦስት ሺህ ሰዎችን መፈጀት ከጠቅላይ ሚንስትሩ የችግኝ ተከላ ጋር መዝኖ ለጆሮ ደስ የሚለውን ለይቶ መውሰድና ሌላውን ችላ ማለት ዝቅ ሲል ጭራ መቁላት ከፍ ሲል የአእምሮ መቃወስ ካልሆነ ሌላ ምን ሊባል ይችላል? "
አዎ ዶክተር የወንድወሰን ሆይ ልክ ነዎት ::የዐማራ የዘር ፍጅት ለእነርሱ ግባቸው ነው :: ትኩረት እንዲሰጠው አይፈልጉም :: ጥለቱ ችግኙና ሌላው ትኩረት ማስቀየሪያቸው ነው :: መርጠው እየሰሙ መርጠው ይዘግቡልናል ::
መዳኛችን #የስርዓትለውጥ ብቻ ነው
Stop #AmharaGenocide






















